መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ማህበራዊ ጉዳዮች - ዲያስፖራ
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ቀን በብሔራዊ ደረጃ ከነሐሴ 6 እስከ 10 ቀን 2007 ዓ.ም. በአዲስ አበባ የሚከበር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካ ከፍተኛ ትምህርት ጉባኤ 2015ን ሐምሌ 10 እና 11 ቀን 2007 ዓ.ም. በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ አስተናግዳለች፡፡ ‹‹የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትብብር ጥራት ያለው ትምህርትን በአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች

ተጨማሪ ያንብቡ...

ታዋቂው የፊልም ባለሙያ ኃይሌ ገሪማ ‹‹የጡት ልጅ›› የተሰኘውን ፊልማቸውን ለመሥራት ከጥቂት ቀናት በፊት  በኢንተርኔት የገንዘብ ማሰብሳሰብ ጀምረዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ተወልዶ ያደገው፣ የአንደኛና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለውና በሬዲዮ ኤሌክትሮኒክስ የሠለጠነው አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ ከሥልጠናውም በኋላ መርካቶ አካባቢ በቴክኒሽያንነት ሠርቷል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኢቦላ የግለሰብ ሳይሆን የጤና አጠባበቁ ሥርዓት መዛባት ችግር ነው በሚል የተሰባሰቡ አፍሪካውያን ዳያስፖራዎች፣ በምዕራብ አፍሪካ ሕይወት እየቀጠፈ የሚገኘውን ኢቦላ ለመታደግ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተሰማ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በአሜሪካ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን እየተማሩ ነበር፡፡ በወቅቱ የማስታወቂያ ሰሌዳው ላይ የተለጠፈው ማስታወቂያ አገራቸው ገብተው ለመሥራት የነበራቸውን ፍላጎት ለማሳካት ዕድል ከፈተ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የአካባቢው ቀይ ጭቃ ለእግረኛም ሆነ ለመኪና አዳጋች ነው፡፡ ወጣ ገባው መንገድም በተለይ በክረምቱ ይፈትናል፡፡ ከአዲስ አበባ 328 ኪሎ ሜትር ከደብረ ማርቆስ ደግሞ 29 ኪሎ ሜትር ርቃ የምትገኘው አማኑኤል ከተማ ውሎውን ከነበረው ዝናብ ጋር ተያይዞ ቀዝቅዛለች፡፡ ነዋሪዎቿም ከቤታቸው ከተዋል፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...


‹‹ማንኛውም ሥራ ሲጀመር ውጣ ውረድ ሊኖረው ይችላል፡፡ የባለሙያ፣ የአቅርቦትና ሌሎችም ችግሮች ይኖራሉ፡፡ ይህንን ከመጣንበት ከምዕራቡ ዓለም ማነጻጸር የለብንም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኢትዮ-አሜሪካን ሐኪሞች ቡድን አዲስ አበባ ውስጥ በሁለት ቢሊዮን ብር  ለሚያሠራው ሆስፒታል ሰኔ 21 ቀን 2006 ዓ.ም. የመሠረት ድንጋይ አኖረ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዶክተር እናውጋው መሐሪ፣ የፒዩፕል ቱ ፒዩፕል መሥራችና ፕሬዚዳንት

ፒዩፕል ቱ ፒዩፕል በአሜሪካ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሕክምና ባለሙያዎች ከተመሠረተ 15 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/5