መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ማህበራዊ ጉዳዮች - ፌርማታ
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

ባለ አደራ

የገደል ማሚቶ መጣች፣

በዘመን ጭራ ታስራ፡፡

የአእላፍ ሙታን ድምፅ፣

ተጨማሪ ያንብቡ...

እንጉርጉሮ ፩

የቤትሽን ከለላ  ፥ ስትንቂ፣ ስትንቂ፣

ንፋስ ወሰደልሽ ፥ ቁርጥሽን እወቂ፤

አጥማቂሽ ነበረ፤ አራቂሽ ነበረ፤

ተጨማሪ ያንብቡ...

እምቢ!፡ አለች፡ ኢትዮጵያ፥ ቈንዳላ፡ ተሠርታ

ቼኮስሎቫኪያ፡ ገበረች፥ ራሷን፡ ተላጭታ፤

ነምሳ፡ ጧት፡ ገበረች፥ ራሷን፡ ተላጭታ፤

ተጨማሪ ያንብቡ...

በኢትዮጵያ ፕላስቲክ ፋብሪካ ላይ ቅዳሜ ሚያዝያ 17 ቀን 2007 ዓ.ም. የእሳት ቃጠሎ በተነሳበት ወቅት፣ ብዛት ያላቸው የአካባቢው ሰዎች በፋብሪካው አቅራቢያ በመገንባት ላይ ባለ አንድ ሕንፃ ላይ በመንጠላጠል የቃጠሎውን ክስተት በሚመለከቱበት ወቅት 

(ፎቶ በዮናስ ዓብይ)

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንና ባልተቤታቸው የፋሲካን በዓል በሞስኮ መድኃኔ ዓለም ካቴድራል ሲያከብሩ (ፎቶ ኤፒ)

*****

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹የበልግ ዝናብ ከሰማይ ቢጠፋ ከመሬት ፈልቆ መዝነቡ አልቀረም›› የሚለውን አነጋገር የሰማነው መጋቢት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. ካዛንቺስ እንደራሴ (ራስ ሙሉጌታ ሰፈር) አካባቢ ድንገት የፈነዳው የውሃ ማስተላለፊያ ትቦ ያወናጨፈውን ውሃ ተከትሎ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ኢትዮጵያ እንቁጣጣሽ ብላ አዲስ ዓመቷን 2007 ዓ.ም. መስከረም 1 ላይ የተቀበለችው ከ195 ቀናት በፊት ነበር፡፡ ጎርጎርዮሳዊውን ቀመር የሚከተሉት የተለያዩ የዓለማችን አገሮች ደግሞ አዲሱን 2015 ዓመታቸውን ጃንዋሪ 1 ላይ ከተቀበሉ 84ኛው ቀናቸው ላይ ደርሰዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በየዓመቱ የሚያካሂደው ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪሜ ሩጫ ባለፈው እሑድ (መጋቢት 6፣ 2007 ዓ.ም.) በአዲስ አበባ  የተካሄደው ‹‹አገርን ለማልማት ሴቶችን እናሳትፍ›› በሚል መሪ ቃል ነበር፡፡ ከ10000 በላይ ሴቶች በተሳተፉበትና መነሻና መድረሻውን ዳያስፖራ አደባባይ ባደረገው ውድድር ከተሳተፉበት መካከል ለየት ያለ ትርኢት ያሳዩ እንደነበሩበት ፎቶው ያሳያል፡፡ (ፎቶ ከድረ ገጽ)

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/13