መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ማህበራዊ ጉዳዮች - ማህበራዊ
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

የዘንድሮው የዓለም የቱሪዝም ቀን መሪ ቃሉን ‹‹ቱሪዝምና የማኅበረሰብ ልማት›› አድርጓል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዓመታዊው የመስቀል ደመራ በዓል ታሪካዊ ዳራውን በሚያስብ መልኩ ከባህላዊ መገለጫዎች ጋር በልዩ ልዩ ዝግጅቶች መስከረም 16 እና 17  በድምቀት ተከብሯል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በግራና በቀኝ በቪላዎች የተከበበችው ቤት በመፈራረስ ላይ ትገኛለች፡፡ ያረጀው የቤቱ የቆርቆሮ ክዳን በግማሽ መዝጊያውን ሸፍኖታል፡፡ የጭቃ ግድግዳውም ረግፎ ከቤቱ ስር ተቆልሏል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ባለፈው ሳምንት የዳግማዊ ምኒልክ መሰናዶ ትምህርት ቤት የፊት ለፊት አጥር፣ እንዲሁም አገር አቀፍ የተማሪዎች ፈተናና ምደባ የሥራ ሒደት መግቢያ በር በበርካታ ወጣቶች ተከቦ ሰንብቷል፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

በምዕራብ አፍሪካ በኢቦላ ቫይረስ ከተጠቁት ውስጥ ከ70 በመቶ በላይ ለሞት መዳረጋቸውን የዓለም የጤና ድርጅት ያወጣው ሪፖርት ሲያሳይ አሜሪካ ደግሞ ለወረርሽኙ አፋጣኝ መፍትሔ ካልተገኘለት በ2015 መጀመሪያ ላይ 1.4 ሚሊዮን ሰዎች ለቫይረሱ እንደሚጋለጡ ገምታለች፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ባለፈው ሳምንት ኬንያ፣ ናይሮቢ ውስጥ በኢቦላ በሽታ ዙሪያ የሁለት ቀናት ውይይት ተደርጎ ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በጅማ ዞን ሰኮሩ ወረዳ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2.1 ሚሊዮን ብር ወጪ የወባ ትንኝ የምርምር ማዕከል ላብራቶሪ አቋቋመ፡፡ ላብራቶሪው የወባ ትንኝ ዕርባታና የወባ ትንኝ ኬሚካሎችን በወቅታዊ ይዘት ለመቋቋም የሚችሉበትን ዘዴ በፀረ ትንኝ ኬሚካሎች ውጤታማነትና የመሳሰሉት ላይ ጥናት ያካሂዳል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ባደረጉት ጥናት እ.ኤ.አ. በ2000፤ 47 በመቶ የነበረው የቀነጨረ (Stunted) የሕፃናት ዕድገት በ2011 ወደ 44 በመቶ ቀንሷል፡፡ በተጨማሪም በ2014 በተደረገ ጥናት ከዚህ ቀደም በትግራይና በአማራ ክልል በከፍተኛ ሁኔታ ይታይ የነበረው የቀነጨረ የልጆች ዕድገት ላይ ለውጥ ታይቷል፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

በኢትዮጵያ 231 የሚጠጉ የአሜሪካ የሰላም ጓድ (ፒስኮር) በጎ ፈቃደኞች በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በትግራይና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልሎች ተሰማርተው በትምህርት በጤናና በምግብ ዋስትና ዘርፍ መሰማራታቸውን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሦስት ትርፍ ሰዎችን ጭና ከጅማ አውቶቡስ መናኸሪያ በመውጣት ጉዞዋን 75 ኪሎ ሜትር ወደሚርቀው ሊሙገነት የጀመረችው ሚኒባስ በግምት ሰባት ኪሎ ሜትር እንደተጓዘች ነበር የትራፊክ ፖሊስ ያስቆማት፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/64