መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ማህበራዊ ጉዳዮች - ጠለስ
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የማሕፀን በር የቅድመ ካንሰር ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ከሚያዝያ 5 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በነፃ በመካሄድ ላይ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በጋምቤላ ከተማ 3,387 ሰዎች በአንድ ቀን፣ በስምንት ሰዓት ውስጥ በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ የኤችአይቪ ኤድስ ነፃ ምርመራ አካሂደዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በኢትዮጵያ ስለኤችአይቪ ኤድስ መነገር ከተጀመረ ሦስት አሠርታት ተቆጥረዋል፡፡ በወቅቱ በሕዝቡ ዘንድ ስለቫይረሱ ያለውን መረጃና እውነታ ለማስረጽ ልዩ ልዩ ማስታወቂያዎችይተላለፉ

ተጨማሪ ያንብቡ...

ቀደም ባሉት ዓመታት በየስምንትና በየአሥር ዓመቱ የወባ ወረርሽኝ እየተከሰተ ከፍተኛ ጉዳት ያደርስ ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሸረሪት በፈትሏ መሰላልነት ከላይ ወደታች የምትወርድ፣ ከታች ወደ ላይ የምትወጣ ተሐዋሲት እንደሆነች ከ44 ዓመታት በፊት የታተመው የአለቃ ደስታ ተክለ ወልድ ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት ይገልጻል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሕፃናት ፀረ ኤችአይቪ መድኃኒት እጥረት ተከስቷል፣ መድኃኒቱን ሳይወስዱ ቀናት ያስቆጠሩ ሕፃናት አሉ እየተባለ ከባለ ድርሻ አካላት መነገሩ በመረጃ ክፍተት እንደሆነ

ተጨማሪ ያንብቡ...

የሃይማኖት አባቶች ኤችአይቪ/ኤድስን በተመለከተ በበቂ እየተሠራ ቢሆንም የምዕተ ዓመቱን ግብን ለማሳካት ስለማይቻል የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶት እንዲሠራ ጠየቁ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


በኢትዮጵያ በ1998 ዓ.ም. የተካሄደ አንድ ጥናት እንደሚያሳየው፣ ከ300 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ወገኖች ሊድን በሚችል የዓይን ብሌን ጠባሳ ምክንያት ዓይነ ሥውራን ሆነዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

መጣሁ ቀረሁ የሚለውን ዝናብ ፀሐይ ስላሸነፈው ለጉዞ ከተከራየነው መኪና ውስጥ በመውረድ ከተማዋን መቃኘት ጀመርን፡፡ አውራ ጎዳናዎቿ በከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ተጨናንቀዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የካንሰር ማዕከል እንድታቋቁም ዶክተር ከሰተ ብርሃን አድማሱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ጥሪ አቀረቡ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/6