መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ማህበራዊ ጉዳዮች - ምን እየሰሩ ነው?
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online
‹‹ለእኛ ባህልና ተፈጥሮ አንድ ናቸው››  ዶ/ር ሚሊዮን በላይ፣ የመልካ ኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዋና ዜና

መልካ ኢትዮጵያ በ1997 ዓ.ም. የተመሠረተ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና ባህልን አስተሳስሮ የሚሠራ ድርጅት ሲሆን፣ በተለያዩ ክልሎች ቅርንጫፎች ከፍቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከአሥሩ አንዱን በነፃ የማስተማር እሳቤ ያሠረፀው ተቋም ዋና ዜና

አቶ ብርሃነ ወልደ ጊዮርጊስ ይባላሉ፤ የአፍሪካ ክሊኒክ እና ጤና ኮሌጅ መሥራችና ባለቤት ናቸው፡፡ አቶ ብርሃነ በዜግነት ኢትዮጵያዊ ቢሆኑም ረዥም ጊዜያቸውን በኤርትራ ነው ያሳለፉት፡፡ ከኤርትራ መልስ በጤናው ዘርፍ በኢትዮጵያ ስለጀመሯቸው እንቅስቃሴዎች ዮሐንስ አንበርብር አነጋግሯቸዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኢትዮጵያ መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ በመላ አገሪቱ ለሚገኙ የመንግሥት ሕክምና ተቋማት ልዩ ልዩ መድኃኒቶችና የሕክምና መሣሪያዎችን እየገዛ ያቀርባል፡፡ ወ/ሮ አድና በሬ የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ናቸው፡፡  ታደሰ ገብረማርያም በግዢና አቅርቦቱ ዙሪያ አነጋግሯቸዋል፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...

የወደቁትን አንሱ የነዳያን መርጃ ማኅበር በአገሪቱ ውስጥ ካሉት የበጎ አድራጎት ተቋማት መካከል አንዱ ነው፡፡ ማኅበሩ አቶ ስንታየሁ አበጀ በተባሉ በጎ ፈቃደኛ የተመሠረተ ሲሆን፤ ተቋሙ ከምሥረታው ጀምሮ በሠራቸው ሥራዎች ዙሪያ የተቋሙን መሥራች ሺቢያምፅ ደምሰው አነጋግሯቸዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ወ/ሮ ፍሬሕይወት ተሰማ፣ የአኳሪየስ አቪየሽን መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ

አኳሪየስ አቪዬሽን በኢትዮጵያ ከሚገኙ የግል አየር መንገዶች አንዱ ነው፡፡ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ተሰማ የአኳሪየስ አቪየሽን መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዶ/ር ዮሐንስ ወዳጄ የተወለዱት የአንደኛና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ፋክልቲ ገብተው በሕክምና የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝተዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኢንጂነር ብርሃኑ አባተ፣ የኢትዮጵያ የዕውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማኅበር የቦርድ ሊቀመንበር

የኢትዮጵያ የዕውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማኅበር በአሜሪካ በካሊፎርኒያ ግዛት በኢንጂነር ብርሃኑ አባተና በኢንጂነር ሥዩም ገበየሁ አነሳሽነት የተቋቋመው በ1994 ዓ.ም. ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኅብረተሰቡን በሩጫ በማሳተፍ የተለያዩ መልዕክቶች ማስተላለፍና እግረ መንገዱንም ከሚገኘው ገቢ ለተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማዋል እየተዘወተረ ይገኛል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ወ/ሮ ሳባ ገብረመድኅን የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ዳይሬክተር

ወ/ሮ ሳባ ገብረመድኅን የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በሕግ በ1993 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አጠናቅቀዋል፡፡ በቅርቡ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በጀንደርና ግሎባላይዜሽን አግኝተዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ዮቤክ ቢዝነስ ኩባንያ የተለያዩ የንግድና የኢንቨስትመንት ሥራዎችን ይሠራል፡፡ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ያቀርባል፣ ግዙፍ ግንባታዎችንም በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ወደ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በመግባት ማሸጊያዎችንና የኤሌክትሪክ ኮንዲውቶችን በማምረት ላይ ይገኛል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/12