መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ማህበራዊ ጉዳዮች - ሴት
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

በኢትዮጵያ ለ38ኛ ጊዜ የተከረበውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር የሴቶችን ጉዳይ በመገናኛ ብዙኃን አማካይነት ይበልጥ ማስተዋወቅ በሚቻልበት ስልት ላይ የሚመክር ዐውደ ጥናት መጋቢት 18 ቀን 2006 ዓ.ም. በሲዮናት ሆቴል አካሄደ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

መምህርት ኑኃሚን ዋቅጅራ 28 ዓመቷ ሲሆን ተወልዳ ያደገችው በአዲስ አበባ መሳለሚያ አካባቢ ነው፡፡ ዕድገቷ በቤተ ክርስቲያን አካባቢ በመሆኑ ለግዕዝ ትምህርቷ መነሻ ሆኗታል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹በየሰዓቱ 50 ወጣት ሴቶች በኤችአይቪ ይያዛሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ በርካቶቹ ለቫይረሱ የሚጋለጡት የሚደርስባቸውን ጾታዊ ትንኮሳ ተከትሎ ነው››

ተጨማሪ ያንብቡ...

ያለሁለት እጆች ቢፈጠሩ፣ ወይም እጆችን የሚያሳጣ አንዳች አደጋ ቢደርስ ቀሪ ሕይወት እንዴት ይገፏል? የ10 ዓመቷ አጃኢባ ያሲን እጆች የላትም፤ ነገር ግን ትጽፋለች፣ ፊቷን ትታጠባለች፣ ያለማንም ዕርዳታ ትመገባለች ትለብሳለችም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከመቼውም ጊዜ በበለጠ መልኩ ጊዜው ሴቶች ለውበታቸው አብዝተው የሚጨነቁበትና ለመዋብ የተለያዩ ጥረቶችን የሚያደርጉበት ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

13 October 2013 ተጻፈ በ

ምን አገባኝ

 ከሁለት ሳምንት በፊት ማክሰኞ ዕለት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ገደማ ላይ አንዲት ነፍሰ ጡር  ወደቤቷ የሚወስዳትን አቅጣጫ ለመያዝ ከተሳፈረችበት ታክሲ ወርዳ አስፋልቱን ትሻግራለች፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ወደተለያዩ ዓረብ አገሮች የሚሰደዱ ኢትዮጵያውያትን አስመልክቶ ስለችግሩ በሚመለከታቸው መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ አካላት ብዙ ቢባልም፣ ዘርፈ ብዙ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ቢሰነዘሩም ችግሩን በመቅረፍ ረገድ ጠብ ያለ ነገር አለመኖሩ የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ወደ ተለያዩ ዓረብ አገሮች የሚሄዱ ኢትዮጵያውያት በተለያየ መልኩ ስለሚደርሱባቸው ችግሮች በርካታ ጥናቶች በተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ባልሆኑ አካላት ተሠርተዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ምንም እንኳ ብዙ ለውጦች ቢኖሩ በማንኛውም መስክና ደረጃ የሴቶች ከፍ ከፍ ማለትና በአመራር ደረጃ ላይ መውጣት ለማኅበረሰቡ ዛሬም በቀላሉ የሚዋጥለት ነገር አይደለም፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በአገሪቱ ባሉ ብሔረሰቦች ዘንድ ሴቶች ልዩ ልዩ ስፍራ ተሰጥቷቸው ይገኛል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/5