መነሻ ገጽ - ሌሎች አምዶች - ማህበራዊ ጉዳዮች - ወጣት
Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online

ልመና እንደ ሱስ የሆነባቸው ሐሩሩና ብርዱ፣ ውሽንፍሩና የሰው ዓይን...

ተጨማሪ ያንብቡ...

በቀጣዩ ከህዳር 3 እስከ 6 ቀን የሚቆይ በኢትዮጵያ የሚካሄድ ዓለም አቀፍ ጉባኤ አለ፡፡ ይህም የሦስተኛው ዙር የ1.2 የዓለም አቀፍ የቤተሰብ ዕቅድ ጉባኤ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ተወልዶ ያደገው ከደብረዘይት ከተማ ወጣ ብላ በምትገኝ መሳለሚያ ተብላ በምትጠራ የገጠር ከተማ ነው፡፡ የ22 ዓመቱ ዳኛቸው በቀለ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከጎንደር፣ ከምንጃር፣ ከቦንጋ፣ ከአዳማ (ናዝሬት) እና ከቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) የተውጣጡ 48 ወጣቶችን ብሔራዊ ቴአትር በባህላዊ ውዝዋዜ አሠልጥኖ ባለፈው እሑድ አስመርቋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከ15 እስከ 22 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ አፍሪካውያን ሥራ ፈጣሪዎች በአፍሪካ ብሎም በዓለም ላይ ለውጥን ማምጣት የሚያሥችሉ ፈጠራዎችን እንዲያከናውኑ እየተደረገ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ለሁለት ተከታታይ ወራት በትወና፣ በዝግጅትና ጽሕፈተ ተውኔት ያሠለጠናቸውን 51 ተማሪዎች ቅዳሜ መስከረም 11 ቀን 2006 ዓ.ም. አስመረቀ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በኢትዮጵያ አዲሷ የአሜሪካ አምባሳደር ፓትሪሺያ ሃስላክ፣ 57 የአሜሪካ ሰላም ጓድ በጎ ፈቃደኞችን (ፒስ ኮርፕስ) መስከረም 10 ቀን 2006 ዓ.ም. በኤምባሲያቸው ቃለ መሐላ አስፈጽመዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


‹‹ተመርቄ ሥራ ስቀጠር የመጀመሪያ ደመወዜን ሙሉ ለሙሉ ለእናቴ ነው የምሰጣት፤›› ያለው የ21 ዓመቱ የሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ዳንኤል ደጀኔ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ኢትዮጵያውያን ልዩ ልዩ በዓሎቻቸውን ስለየበዓላቱ ትርጉም ባላቸው ዝማሬዎችና ጭፈራዎች ያደምቁታል፡፡ ከእነዚህ አንዱ የሆነው የዘመን መለወጫንም ‹‹እንቁጣጣሽ››ን በ‹‹አበባ አየሽ ሆይ›› ያደምቁታል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

‹‹የንግድ ድርጅቶች ብሔራዊ ኃላፊነት ተሰምቷቸው ሥራ ለሚፈልጉት በርካታ ወጣቶች ምን እያደረጉ ነው? ምንስ ሊያደርጉ ይገባል?›› በሚል የተንደረደረ ጥናት የቀረበበት መሰናዶ ባለፈው ዓርብ በማኅበራዊ ጥናት መድረክ (ማጥመ) ቀርቦ ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/5