Buy Valtrex Online Buy Albuterol inhaler Online Buy Prinivil Online
‹‹ስብሰባ ላይ ናቸው›› ዋና ዜና

በቅርቡ ለአንድ ዘገባ ወደ መቐለ ከተማ ተንቀሳቅሰን ነበር፡፡ የዘገባው ሁኔታ በርካታ የመንግሥት ቢሮዎችን ለማነጋገር ግድ የሚለን ነበር፡፡ ለትግራይ ክልል የመንግሥትና የሕዝብ ግንኙነት ኤጀንሲ የተጻፈ የትብብር ደብዳቤም ይዘናል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በ1942 ዓ.ም. በአገሪቱ የመጀመሪያው ከፍተኛ የትምህርት ተቋም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከተመሠረተ በኋላ በየዓመቱ ይመረቁ የነበሩ ተማሪዎች በጣት የሚቆጠሩ ነበሩ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም. ምርጫ 97ን ተከትሎ በወቅቱ ዋነኛ ተፎካካሪ በነበረው ቅንጅትና በገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ መካከል የምርጫውን ውጤት መሠረት በማድረግ፣ በአዲስ አበባና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በመንግሥት ኃይልና ለተቃውሞ በወጡ ዜጐች መካከል በተፈጠረ ብጥብጥ ሳቢያ ከ200 በላይ ንፁኃን ዜጐች ሕይወት መቀጠፉ ይታወሳል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ማክሰኞ ምሽት ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. ኢቲቪ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አስመልክቶ ያቀረበው ዜናን ብዙዎች በተቀላቀለ ስሜት ነበር የተከታተሉት፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የበጀት ድጎማና የገቢዎች ድልድል ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የ2005 ዓ.ም. አፈጻጸም ሪፖርትና የ2006 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ በመስከረም ወር 2006 ዓ.ም. ለፓርላማው ሪፖርት አቅርቦ ነበር፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

አቶ አበባው መሐሪ በመኢአድ ውስጥ ለ18 ዓመታት አባል ሆነው ቆይተዋል፡፡ ባለፈው አንድ ዓመት ግን የድርጅቱ ፕሬዚዳንትነትን ከኢንጂነር ኃይሉ ሻውል ተረክበው እየመሩት ይገኛሉ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ባለፈው ሳምንት አጋማሽ በኢኳቶሪያል ጊኒ ርዕሰ ከተማ ማላቦ የተካሄደው 23ኛውን የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ሥፍራው ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ በስብሰባው ከመካፈላቸው ቀደም ብሎ በናይጄሪያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አድርገው ነበር፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...


ባለፈው ዓመት 50ኛ ዓመቱን ለአንድ ዓመት ያከበረው አፍሪካ ኅብረት፣ የ‹‹አፍሪካ ትንሣኤ›› የሚያበስርበትን የቀጣዩን 50 ዓመት ዓብይ አጀንዳ እያረቀቀ መሆኑ ይነገራል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ከአምስት ወራት በፊት በአስታራ ሆቴል የመመሥረቻ ስብሰባውን ያካሄደውና በምሥረታ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) ባለፈው እሑድ ሰኔ 15 ቀን 2006

ተጨማሪ ያንብቡ...

የበጐ አድራጐት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ በቅርቡ ለፓርላማ ባቀረበው ሪፖርት፣ በበጐ አድራጐት ድርጅቶችና ማኅበራት አዋጅ ቁጥር 621/2001 መሠረት ለአስተዳደራዊና ለፕሮግራም ወጪ የተቀመጠውን የ30/70 መሥፈርት እንዲያሟሉ ድርጅቶቹና ማኅበራቱ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ቢደረግ የአብዛኞቹ ህልውና ጥያቄ ውስጥ እንደሚገባ ጠቁሟል፡፡ 

ተጨማሪ ያንብቡ...


ገጽ 1/19