Skip to main content
x

ከቂሊንጦ ቃጠሎ ጋር በተገናኘ የምስክሮች አቀራረብ መዘግየት ተቃውሞ አስነሳ

በአዲስ አበባ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቂሊንጦ እስረኞች ማቆያ ቤት ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ.ም. በመቃጠሉ የ23 እስረኞች ሕይወት ካለፈ በኋላ ድርጊቱን ፈጽመዋል የተባሉ 38 ተጠርጣሪዎች ተከሰው፣ ዓቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ የቆጠራቸውን ምስክሮች እያቀረበ ነው፡፡ በምስክሮቹ አቀራረብ መዘግየት ምክንያት  ተከሳሾቹ ሰኞ ታኅሳስ 23 ቀን 2010 ዓ.ም. ተቃውሟቸውን ለፍርድ ቤት አቅርበዋል፡፡

የማይካስ ጉዳት

መጠነኛ ስፋት ባለው ክፍል ውስጥ ወደ 400 የሚሆኑ የሕግ ታራሚዎች ይኖራሉ፡፡ በክፍሉ ውስጥ የሚገኙት አልጋዎች 100 ሰዎችን ማስተናገድ እንኳ አይችሉም ነበር፡፡