አዳዲስ ዜናዎች

ቆይታ

ክቡር ሚንስተር

ማህበራዊ

 • የማሕፀን ጫፍ ካንሰር ለምን?

  በኢትዮጵያ የተለያዩ የካንሰር ሕመሞች በተለይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ  መታየት ጀምረዋል፡፡ ከዚህ በፊት ችግር ያልነበሩ ተላላፊ  ያልሆኑ በሽታዎችም በአገሪቱ የጤና ሥርዓት ላይ ጫና ፈጥረዋል፡፡

 • ፍላጐታቸው ያልሞላ የልዩ ፍላጐት ተማሪዎች

  ​የመጨረሻው የትምህርት ክፍለ ጊዜ ሊጠናቀቅ ደቂቃዎች ቀርተዋል፡፡ አንዳንድ ተማሪዎች ወደ ምሳ መመገቢያ ቦታ መሄድም  ጀምረዋል፡፡ በትምህርት ክፍለ ጊዜያቸው ፎርፈው ከክፍል የወጡ ተማሪዎችም ከአስተማሪዎች እየተደበቁ በየጥጉ ሲሽሎከሎኩ ይታያሉ፡፡

 • ለሰቆጣ ስምምነት የመጀመሪያ ዙር ትግበራ ሦስት ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ተገኘ

  ​በሚቀጥሉት 15 ዓመታት፣ በምግብ ዕጦት የሚጎዳ ሕፃን እንዳይኖር የማድረግን ግብ ላስቀመጠው የሰቆጣ ስምምነት የመጀመሪያ ዙር ትግበራ፣ የሦስት ሚሊዮን ዶላር  ድጋፍ መገኘቱን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

 • አዲስ አበባን ‹‹ከጅብ ጥላ›› ለመታደግ

  ​ከቀናት በፊት 24 ኮንዶሚኒየም አካባቢ ነው፡፡ አንድ ነዋሪ በመስኮቱ በኩል የሳተላይት ቲቪ ስርጭት መቀበያ ዲሽ ሠሀን ለመትከል በማሰብ ግድግዳ ለመብሳት ሙከራ ሲያደርግ የሚበሳበት መሳሪያ ድምፁ ከፍ ያለ ነበረና የኮንዶሚኒየሙን ነዋሪዎች የኮሚቴ አባሎችን ጭምር ትኩረት ሳበ፡፡

 • የአዲስ አበባ ጡረተኞች ማኅበር የአደረጃጀት ችግር ገጠመው

  ​ከተቋቋመ 23 ዓመት የሞላውና 28 ሺሕ ጡረተኞችን በአባልነት ያቀፈው የአዲስ አበባ ጡረተኞች ማኅበር፣ ላጋጠመው የአደረጃጀት ችግር መፍትሔ እንዲፈልግለት የአዲስ አበባ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮን ጠየቀ፡፡

 • በእግር እየተጓዙ የማስተማር መርህ

  ​እንደወትሯቸው ማልደው ተነስተው ቤተ ክርስቲያን ለመሳለም ተያይዘው ወጥተዋል፡፡ ልጆቻቸውም እነሱን ተከትለው በየፊናቸው ተሰማርተዋል፡፡  ዕለቱን በዚህ መልኩ በተለመደው ሁኔታ የጀመሩት ቢሆንም ፍጻሜው ግን ልብ የሚሰብር ነበር፡፡ 

ምን እየሰሩ ነው?