መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ፣ የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት
የቀድሞ የአየር ኃይል አብራሪ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ በቡና ዘርፍ ላይ ለ40 ዓመታት ሠርተዋል፡፡
Add a comment
መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ፣ የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት
የቀድሞ የአየር ኃይል አብራሪ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ በቡና ዘርፍ ላይ ለ40 ዓመታት ሠርተዋል፡፡
Add a comment
ዶ/ር ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤል፣ የኢንፎርሜሽንና ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ኢትዮ ቴሌኮም ተብሎ በአዲስ አደረጃጀት ከተቋቋመ በኋላ፣ ማኔጅመንቱን ፍራንስ ቴሌኮም የተባለው የፈረንሣይ ኩባንያ ተረክቦት በማስተዳደር ላይ ይገኛል፡፡
Add a comment
አቶ ሙሼ ሰሙ፣ የኢዴፓ ፓርቲ ፕሬዚዳንትና የባንክ ባለሙያ
ባለፈው ዓመት የነበረው የመንግሥት የውጭ ብድር 134 ቢሊዮን ብር ሲሆን፣ ይህ አኅዝ በዚህ ዓመት ወደ 200 ቢሊዮን ብር ከፍ ብሏል፡፡
Add a comment
ጥር 17 ቀን 2004 ዓ.ም. የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በአምስት የሽብር ወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡
አቶ ጌትነት ገሰሰ፣ የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ
አዲስ አበባ በዘመናዊ መንገድ በቧንቧ የውኃ አቅርቦት ማግኘት የጀመረችው በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ነው፡፡
Add a comment
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ፣ የኧርነስት ኤንድ ያንግ ማኔጂንግ ፓርትነር
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ የኧርነስት ኤድ ያንግ የኢትየጵያ ማኔጂንግ ፓርትነር ናቸው፡፡
Add a comment
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
አቶ ዛይድ ወልደ ገብርኤል ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡
Add a comment
ዶክተር በትሩ ተክሌ፣ የብሔራዊ ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር
ብሔራዊ የኤችኤይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት (ሀብኮ) ከተቋቋመ ጀምሮ በሽታውን በመከላከልና በመቆጣጠሩ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል፡፡
Add a comment
ወይዘሮ ሙሉ ሰለሞን፣ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
ወይዘሮ ሙሉ ሰለሞን ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት በመሆን ተመርጠዋል፡፡
Add a comment