Thu05172012

Go to :English Edition

Back ቆይታ ቆይታ

ቆይታ - Interview

‹‹ኢትዮጵያ በቻይናና በህንድ ላይ ብቻ ጥገኛ ከምትሆን ምዕራባውያኑንም መሳብ ያስፈልጋታል››

  • PDF

አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ፣ የኧርነስት ኤንድ ያንግ ማኔጂንግ ፓርትነር

አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ የኧርነስት ኤንድ ያንግ ማኔጂንግ ፓርትነር ናቸው፡፡ ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተካሄደው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ተሳታፊ ከመሆናቸውም በላይ፣ በፎረሙ ተሳታፊ የሆኑትን በርካታ የዓለም አቀፍ ኩባንያ መሪዎች በመጋበዝ፣ ኢትዮጵያን የሚመለከተውንና ለብቻው የተዘጋጀውን የኢንቨስትመንት ፎረምን በማስተባበርና በማገዝ ተሳትፈዋል፡፡

Add a comment

Read more...

‹‹በሲቪል ሰርቪሱ ውስጥ ያሉ ሠራተኞች እኛ ስላልናቸው ሳይሆን የሚደራጁት ሰብዓዊ መብታቸው በመሆኑ ብቻ ነው›› አቶ ካሣሁን ፎሎ፣ የኢሠማኮ ፕሬዚዳንት

  • PDF

አቶ ካሣሁን ፎሎ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ፕሬዚዳንት ሲሆኑ፣ የሠራተኞች ችግር እየሆነ ነው በሚባለው በመደራጀት መብት፣ በተለይም የመንግሥት ሠራተኞችን ለማደራጀት ኢሠማኮ እያደረገ ስላለው እንቅስቃሴና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ዳዊት ታዬ አነጋግሯቸዋል፡፡

Add a comment

Read more...

‹‹ሠራተኛው ለመብቱና ለተስፋው እስከ መጨረሻ ድረስ መታገል አለበት››

  • PDF

አቶ በየነ ሰሎሞን፣  የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራተኞች አንድነት ማኅበር ፕሬዚዳንት

የቀድሞውን የኢትዮጵያ ሠራተኞች አንድነት ማኅበርን (ኢሠአማ) በግንባር ቀደምትነት የመሠረቱትና ለሦስት ተከታታይ ጊዜያት በፕሬዚዳንትነት የመሩት አቶ በየነ ሰሎሞን ይጠቀሳሉ፡፡

Add a comment

Read more...

‹‹ተመራጭ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ተመራጭ የሰው ኃይል ማፍራት አለብን›› ዶ/ር ፍቅሬ ለሜሳ፣ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

  • PDF

ዶ/ር ፍቅሬ ለሜሳ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ በ1961 ዓ.ም. ከአርሶ አደር ቤተሰቦች ወለጋ ውስጥ ሆሮ ጉድሩ አውራጃ ሻንቡ በሚባል የገጠር ከተማ ነው የተወለዱት፡፡

Add a comment

Read more...

“ኢትዮጵያ ነዳጅ አምራች አገር ትሆናለች የሚል እምነት አለኝ”

  • PDF

አቶ ቴዎድሮስ አሸናፊ፣ የሳውዝዌስት ኢነርጂና የሳውዝዌስት ዴቨሎፕመንት ሊቀመንበርና ዋና ሥራ አስፈጻሚ

አቶ ቴዎድሮስ አሸናፊ በኢትዮጵያ የመጀመርያው የተፈጥሮ ዘይትና ጋዝ ፍለጋ ኩባንያ የሆነው ሳውዝዌስት ኢነርጂ ኩባንያ መሥራች ናቸው፡፡ ሳውዝዌስት ዲቨሎፕመንት የተሰኘ የአንቬስትመንት ኩባንያ ሊቀመንበር ሲሆኑ የአምቦ የማዕድን ውኃ አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሊቀመንበር ናቸው፡፡ Add a comment

Read more...

‹‹የቁም ከብት ግብይት መመርያው የተዘጋጀው ተዓምር ለመፍጠር አይደለም››

  • PDF

አቶ ሺሰማ ገብረ ሥላሴ፣ የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ

በሁለት ዓመታት ውስጥ በአዲስ አበባ ንግድ ማኅበረሰብ ዘንድ ብቻ ሳይሆን በመላ አገሪቱ ከፍተኛ መነጋገሪያ የሆኑ አዋጆች፣ መመርያዎችና ደንቦች ሲወጡ ተስተውሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት የቁም ከብት ግብይትን የሚመለከት መመርያ ወጥቷል፡፡

Add a comment

Read more...

‹‹አየር መንገዱ የገጠመውን ጊዜያዊ ችግር ከሠራተኞቹ ጋር ተባብሮ ይወጣዋል››

  • PDF

አቶ ተወልደ ገብረ ማሪያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

በዓለም ገበያ ላይ የተከሰተው ከፍተኛ የነዳጅ ዋጋ ንረት የአየር መንገዶችን ህልውና እየተፈታተነ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድም በተፈጠረው የነዳጅ ዋጋ ንረት እየተጐዳ ነው፡፡

Add a comment

Read more...

‹‹ኢትዮጵያና ኤርትራ ወደ ሙሉ ጦርነት ለመግባት ያዳግታቸዋል››

  • PDF

አቶ ደምሴ ፈንታዬ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህርና የፖለቲካ ተንታኝ

የኢትዮጵያ መንግሥት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈጸሙና የሚሞከሩ መጠነ ሰፊ የማተራመስ ሥራዎች በኤርትራ መንግሥት አቀነባባሪነት መሆኑን ይወነጅላል፡፡ ይህም የኢትዮጵያን መንግሥትን በኃይል ለመጣል የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች (እንደ ኦነግ፣ ኦብነግና ግንባት ሰባት የመሳሰሉ) በማስታጠቅና በተላላኪነትን በመጠቀም ነው ይላል፡፡

Add a comment

Read more...

‹‹ኅብረተሰቡ ካላገዘው በቀር ኢሕአዴግ ብቻውን ቢታገል የትም አይደርስም››

  • PDF

አቶ ሬድዋን ሁሴን፣ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሕዝብ አደረጃጀትና ተሳትፎ አማካሪ
አቶ ሬድዋን ሁሴን የተወለዱት ስልጤ ዞን አዘርነት በርበሬ ወረዳ ውስጥ ነው፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውንም እዚያው ነው የተከታተሉት፡፡

Add a comment

Read more...