Thu05172012

Go to :English Edition

Back ክቡር ሚንስትር

ክቡር ሚንስትር - Kibur Minister

ክቡር ሚኒስትር

  • PDF

[ክቡር ሚኒስትሩ ከውጭ ከመጣ አንድ ኢትዮጵያዊ ሙሁር ጋር ቀጠሮ ይዘው ነበርና በሰዓቱ ተገናኝተው ቢሮአቸው ውስጥ እየተወያዩ ናቸው] Add a comment

Read more...

ክቡር ሚኒስትር

  • PDF

(በአዲስ አበባችን ዎርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ ከውጭ በርካታ እንግዶች መጥተዋል፡፡ ኢትዮጵያውያንም ጭምር፡፡ ክቡር ሚኒስትሩም ተሳታፊ ናቸው፡፡ ሳያስቡትም የትምህርት ቤት ጓደኛቸው ከውጭ መጥቶ እዛው አግኝተውታል፡፡ የመቃወም ‹‹ዝንባሌ›› እንዳለው ቢያውቁም የልጅነት ጓደኛቸው ነውና ወሬ ጀመሩ) Add a comment

Read more...

ክቡር ሚኒስትር

  • PDF

-    ሃሎ!
-    አቤት?
-    ይኼውልዎት ክቡር ሚኒስትር ባለፈው ሳምንት ከክቡርነትዎ ጋር ተነጋግረን ሥራውን መጀመር እንደምንችል ፈቅደውልን ነበር፡፡ Add a comment

Read more...

ክቡር ሚኒስትር

  • PDF

[ጊዜ ቢወስድም በአሁኑ ወቅት መንግሥት ራሱ፣ በውስጡ አስመሳዮችና ቦርቧሪዎች እንደሚገኙና ሙስና አደገኛ እንደሆነ አምኖ በግልጽ እየተናገረ ነው፡፡ ዕርምጃ እንወስዳለን ባለው መሠረትም አንዳንድ መሥርያ ቤቶችን መፈተሽ ጀምሯል፡፡ እየገመገመም ነው፡፡ አካሄዱን የሚከታተልና የሚቆጣጠር ኮሚቴ ተቋቁሞ ክቡር ሚኒስትሩ ኮሚቴውን እየመሩ ናቸው፡፡ የየመሥርያ ቤቱ የግምገማና የዕርምጃ ሒደት ለመገምገም ዛሬ ስብሰባ እየመሩ ናቸው] Add a comment

Read more...

ክቡር ሚኒስትር

  • PDF

(ፋሲካ ነው፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ የቅርብ ዘመዶቻቸውንና ጓደኞቻቸውን በቤታቸው ለምሳ ጋብዘዋል፡፡ ጨዋታው ደርቷል፡፡ እሳቸውና ቀልደኛ ጓደኛቸው መሪ ተዋንያን ይመስላሉ) Add a comment

Read more...

ክቡር ሚኒስትር

  • PDF

(በእግር ወለምታ ምክንያት ሰሞኑን ክቡር ሚኒስትሩ ከቤታቸው አልወጡም፡፡ ወጌሻው እየመጣ ይከታተላቸዋል፡፡ ባለቤታቸውም ፈቃድ ወስደው እሳቸውን እየተንከባከቡ ናቸው፡፡ በቂ ጊዜ አግኝተው ባልና ሚስት እያወሩ ናቸው) Add a comment

Read more...

ክቡር ሚኒስትር

  • PDF

(ክቡር ሚኒስትሩ ለአሁኑ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት አዲስ ናቸው፡፡ ከእሳቸው በፊት የነበሩት ሚኒስትር ወደ ሌላ ሥራ ተዛውረው ሲመደቡ ነው እሳቸው ወደዚህ የመጡት፡፡ ከእሳቸው በፊት የነበሩት ጎበዝ ሚኒስትር ናቸው እየተባለ ይነገር ስለነበር የእሳቸውን አሻራ ለመከተል ፋይል ማገለባበጥ ጀምረዋል፡፡ ዛሬ ጧት ጸሐፊያቸውን የጠሯትም ለዚህ ነበር) Add a comment

Read more...

ክቡር ሚኒስትር

  • PDF

[ክቡር ሚኒስትሩ ለፓርላማ የሚያቀርቡትን ሪፖርት ለማዘጋጀት በጧት ሲነሱ ልጃቸውም በጧት ተነሳስታለች] Add a comment

Read more...

ክቡር ሚኒስትር

  • PDF

[ክቡር ሚኒስትሩ እንደተለመደው ሰኞ ጠዋት የሚመለከተው ሠራተኛ ሁሉ ሰብስበው ግምግማ ያካሂዳሉ፡፡ ዛሬ ሰኞም ይኸው ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ ጋዜጦች ምን ጻፉ የተለመደው ርእስ ነው] Add a comment

Read more...