Thu05172012

Go to :English Edition

Back ኪንና ባህል

ኪንና ባህል - Life and Art

አርሙፎ የዓለም ሙዚየም ቀን ይከበርባታል

  • PDF

በጅማ በር 60 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘዋ አርሙፎ ቀበሌ የዘንድሮው የዓለም ሙዚየም ቀን እንደሚከርባት የኢትዮጵያ የሙዚየም ባለሙያዎች ማኅበር (ኢሙባማ) አስታወቀ፡፡

Add a comment

Read more...

ወይዘሪት ኢትዮጵያ 2012 ውድድር ሊካሔድ ነው

  • PDF

ወይዘሪት ኢትዮጵያ 2012 ዓመታዊ የቁንጅና ውድድር በመጪው ግንቦት 11 ቀን 2004 ዓ.ም. በራዲሰን ብሉ ሆቴል ሊካሔድ ነው፡፡

Add a comment

Read more...

ከጋሞ መገለጫ

  • PDF

በደቡብ ኢትዮጵያ ከሚገኙት ብሔረሰቦች አንዱ ጋሞ ነው፡፡ ከመለያዎቹ መካከል ጥበባዊ የሸማ ልብሶች ይጠቀሳሉ፡፡

Add a comment

Read more...

‹‹አልቦ ዘራፍ››

  • PDF

በወጣት ገጣሚ በአዜብ ዮሴፍ የተደረሰው አልቦ ዘራፍ የተሰኘ ባለ 125 ገጽ የግጥም መድበል በገበያ ላይ ዋለ፡፡

Add a comment

Read more...

‹‹የ8ቱ ዓመት ልዩነት በፀሐይና በጨረቃ የዘመን አቆጣጠር መካከል ያለ ነው›› አለቃ ያሬድ ፈንታ ወልደ ዮሐንስ

  • PDF

በአድማሱ ጀንበሬ

በኢትዮጵያ የአዲስ ዓመት መጀመርያ ቀን ሲመጣም ሆነ በዘልማድ የአውሮፓውያኑ የሚባለው ጎርጎርዮሳዊ አቆጣጠር መሠረት ‹‹ጃንዋሪ›› ሲመጣ ሁሌም የሚነሣው በሁለቱ አቆጣጠሮች መካከል ያለው የሰባት ወይም የስምንት ዓመት ልዩነት እንዴትነት ነው፡፡

Add a comment

Read more...

ዝ መጽሐፍ

  • PDF

በዚህ ሳምንት ለንባብ ከበቁት መጻሕፍት አንዱ የኾነው የሰሎሞን ሽፈራው ‹‹ተወራራሽ ሕልሞች›› የሥነ ግጥም መድበል ግንቦት 4 ቀን 2004 ዓ.ም. በሀገር ፍቅር ቴአትር ለምረቃ በቃ፡፡ መድበሉ 102 ግጥሞች ተካትቶበታል፡፡ Add a comment

Read more...

ምን የት?

  • PDF

የእናቶች ቀን ዛሬ ይከበራል

ሱባ ኢቬንትስ፣ ዓለም አቀፍ የእናቶች ቀንን ዛሬ ግንቦት 5 ቀን 2004 ዓ.ም. ‹‹ደስታ ለእናቴ 2004›› በሚል መሪ ቃል በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ ከዘጠኝ ተኩል ጀምሮ ያከብራል፡፡ Add a comment

Read more...

ያልተዘከረው ‹‹ዝክረ ሙላቱ አስታጥቄ››

  • PDF

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ጎልቶ ሊነሣ የሚችሉ የሙዚቃ ባለሙያዎች ምን ያህል ሊሆኑ እንደሚችሉ መገመት አስቸጋሪ ሳይሆን የሚቀር አይመስልም፡፡

Add a comment

Read more...

የአዲስ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ተሸላሚዎችን በመሸለም ተጠናቀቀ

  • PDF

ከሚያዝያ 23 እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2004 ዓ.ም. በተለያዩ ቦታዎች ሲደረግ የነበረው ስድስተኛው ዓመታዊው የአዲስ ኢንተርናሽናል ፊልም እሑድ ተሸላሚዎችን በመሸለም ተጠናቀቀ፡፡ Add a comment

Read more...