Thu02232012

Go to :English Edition

Back ዜና

ዜና - News

አንዱአለም አራጌ በፍርደኛ ድብደባ ተፈጸመባቸው

  • PDF

“የአቶ አንዱአለም ደኅንነት አደጋ ላይ ነው”  አንድነት ፓርቲ

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዱአለም አራጌ የካቲት 7 ቀን 2004 ዓ.ም. ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ገደማ ለሕይወታቸው የሚያሰጋ ከባድ ድብደባ የተፈጸመባቸው መሆኑን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አስታወቀ፡፡

Add a comment

Read more...

አምስት የመንግሥት ተቋማት የሕዝብን አመኔታ አጥተዋል ተባለ

  • PDF

የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ትናንት ይፋ ባደረገው ጥናት ፍርድ ቤቶች፣ ፖሊስ፣ የኢትዮጵያ ጉምሩክና ገቢዎች ባለሥልጣን፣ የወረዳ መስተዳድር አካላትና ማዘጋጃ ቤቶች የኅብረተሰቡን አመኔታ አጥተዋል አለ፡፡ Add a comment

Read more...

ማሞ ውድነህ ታመዋል

  • PDF

ታዋቂውና አንጋፋው ደራሲ አቶ ማሞ ውድነህ ጤንነታቸው ታውኮ አልጋ ከያዙ አንድ ወር ሆኗቸዋል፡፡ በቅድሚያ ዳግማዊ ምኒልክ ቀጥሎም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታሎች ሕክምና ቢከታተሉም ለተጨማሪ ሕክምና ወደ ኢንተርናሽል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ሆስፒታል ከገቡ ሦስት ቀኖች አስቆጥረዋል፡፡

Add a comment

Read more...

ቢፒአር በመንግሥታዊ ተቋማት ዓላማውን መሳቱ ተገለጸ

  • PDF

‹‹ተቋም ሲወድቅ የመጀመርያው ተጠያቂ የበላይ ኃላፊው መሆን አለበት›› አቶ ጁነዲን ሳዶ

መሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥ (ቢፒአር) በአብዛኛው ለግሉ ሴክተር የተዘጋጀ በመሆኑ፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዴት እንደሚጠቀሙበት በቂ ትኩረትና ዝግጅት ሳያደርጉበት ወደ እንቅስቃሴ በመግባታቸው፣ እንቅስቃሴውን በጥርጣሬ ውስጥ እንዲወድቅ ከማድረጉም በላይ፣ በተግባርም በበርካታ ጉዳዮች ላይ መፍትሔ ሊሰጥ አለመቻሉን ሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር ከትናንት በስቲያ አስታወቀ፡፡

Add a comment

Read more...

በአራት ኪሎ መልሶ ማልማት የግል ይዞታ ውዝግብ እያስነሳ ነው

  • PDF

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ እሪ በከንቱ በሚባለው ወይም ባሻ ወልዴ ችሎት ሁለት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች፣ ‹‹የግል ይዞታችን ሳይለካና ካሣ ሳይከፈለን ቤታችንን በላያችን ላይ ወረዳው እያፈረሰብን ነው፤›› አሉ፡፡ Add a comment

Read more...

የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ለደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጠራ

  • PDF

በጥቅምት ወር 2004 ዓ.ም. በድሬዳዋ በተካሄደው የኢትዮጵያ መምህራን ጠቅላላ ጉባዔ እስከ ጥር 30 ቀን 2004 ዓ.ም. ድረስ የደመወዝ ጭማሪ እንዲደረግለት ጥያቄ ያቀረበው የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር፣ ጥያቄው ምላሽ ባለማግኘቱ ምክንያት በጉዳዩ ላይ ለመምከር ነገ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጠራ፡፡ Add a comment

Read more...

የአዲስ አበባ አስተዳደር ትልቁ ችግር ያልተገባ ጥቅም መስጠትና ማግኘት መሆኑ ተወሳ

  • PDF

“ኪራይ ሰብሳቢነት አገልግሎታችንን እየጎዳ በመሆኑ ለሕዝብ ሮሮ አጋልጦናል” ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልማትና በመልካም አስተዳደር ግንባታ ሥራዎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደሩበት የሚገኙት፣ ያልተገባ ጥቅም የመስጠትና የማግኘት አመለካከትና ተግባር አለመወገድ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ Add a comment

Read more...

ለስኳር ልማት የሚያስፈልግ 100 ሺሕ ሔክታር ከሰው ንክኪ ነፃ ሊሆን ነው

  • PDF

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የስኳር ልማት ኮርፖሬሽንና የፓኪስታኑ ኩባንያ አል ሐበሻ ስኳር ሊያለሙ ያቀዱትን መቶ ሺሕ ሔክታር መሬት ከሰው ንክኪ ነፃ በማድረግ ሥራ ተጠምዷል፡፡ Add a comment

Read more...

በአላባ ቁሊቶ ከተማ በጅምር የቀሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በጨረታ ሊሸጡ ነው

  • PDF

በአስፋው ብርሃኑ፤ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ

በደቡብ ክልል በአላባ ቁሊቶ ከተማ ግንባታቸው የተቋረጠ ከ250 በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ እንዲሸጡ ተወሰነ፡፡ Add a comment

Read more...