Thu05172012

Go to :English Edition

Back ዜና ዜና

ዜና - News

“የውጭ የፋይናንስ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ ቢገቡ ኢኮኖሚውን ይንዱታል” ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

  • PDF

የውጭ ግዙፍ የፋይናንስ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ ቢገቡ ለኢኮኖሚው እንደሚያሰጋ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስታወቁ፡፡

Add a comment

Read more...

ከአልቃይዳና ከአልሸባብ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

  • PDF

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት በተፈረጀው አልቃይዳና ራሱን አልሽባብ በማለት ከሚጠራው አሸባሪ ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለው በነበሩ አሥር ግለሰቦች ላይ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ትናንትና ክስ መሠረተባቸው፡፡ Add a comment

Read more...

የአዲሱ ገበያና የሲኤምሲ አካባቢ ነዋሪዎች በውኃ ጥም ልናልቅ ነው አሉ

  • PDF

“ችግሩ የውኃ እጥረትና የመስመር ለውጥ ነው” የውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን

በጉለሌ ክፍለ ከተማ በተለይ ከሰሜን ማዘጋጃ ጀምሮ እስከ አዲሱ ገበያ መጨረሻ (በላይ ዘለቀ መንገድ ድል በር) ድረስና በየካና ቦሌ ከፍለ ከተማ ሲኤምሲ ጉርድ ሾላ አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች፣ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ በተፈጠረባቸው የውኃ መቋረጥ ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ Add a comment

Read more...

የንግድ ወኪሎችን የማያሳትፍ የ1.2 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ግዢ ሊፈጸም ነው

  • PDF

መንግሥት ለ2005 ምርት ዘመን አገሪቱ የሚያስፈልጋትን 1.2 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የአገር ውስጥ የንግድ ወኪሎችን ወደ ጎን በማለት ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት አዲስ ዕቅድ መንደፉን ምንጮች ገለጹ፡፡

Add a comment

Read more...

ለሐዲድ ግንባታ የተፈናቀሉ የአዳማ ነዋሪዎች ምትክ ቦታ እንዳልተሰጠቸው ገለጹ

  • PDF

“ንብረታችንና ቤታችን በማናውቃቸው ሰዎች ተዘርፏል” ተፈናቃዮች

ለምድር ባቡር ሐዲድ ሥራ ከያዙት ሕጋዊ ቦታ እንዲፈናቀሉ የተወሰነባቸው የአዳማ ከተማ ቀበሌ 03 ነዋሪዎች ምትክ ቦታ ሳይሰጣቸው በግዳጅ ቤታቸው የፈረሰባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ Add a comment

Read more...

አንድነት ፓርቲ በሥነ ጥበብ ሚና ላይ ውይይት ሊያካሂድ ነው

  • PDF

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በሥነ ጥበብ ሚና ላይ በመጪው እሑድ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በብሔራዊ ቴአትር የፓናል ውይይት እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ በዕለቱ አራት ተወያዮች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ Add a comment

Read more...

መንግሥት ከፍተኛ ገንዘብ ያፈሰሰባቸው ሁለት የቱርክ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች ሥራ እየጀመሩ ናቸው

  • PDF

መንግሥት ከቱርክ ኩባንያዎች ጋር በሽርክና ካቋቋማቸው ከሁለቱ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች አንዱ የሆነው ሳይጂን ዲማ ማምረት ጀመረ፡፡ ሁለተኛውና ሴሌን ደዋ የሚባለው ፋብሪካ በሰኔ ወር መጨረሻ ማምረት እንደሚጀምር ታወቀ፡፡ Add a comment

Read more...

የሰብዓዊ መብቶች የድርጊት መርሐ ግብር አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤቶች ሊቋቋሙ ነው

  • PDF

በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ ከግንቦት 6 እስከ 7 ቀን 2004 ዓ.ም. ድረስ በተካሄደው ውይይት፣ የኢፌዲሪ የብሔራዊ የሰብዓዊ መብቶች የድርጊት መርሐ ግብር የሚያስፈጽሙ ጽሕፈት ቤቶች በክልል ደረጃ እንዲቋቋሙ ከስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ Add a comment

Read more...

ለቅሬታቸው መልስ ያላገኙ የሰንጋ ተራ ነዋሪዎች ቤቶቻቸው መፍረስ ጀመሩ

  • PDF

ቅሬታቸው ያልተመለሰላቸው የሰንጋተራ የመልሶ ልማት ተነሺዎች ቤቶቻቸው በወረዳው ግብረ ኃይል በኃይል መፈረስ ጀመረ፡፡ ባለፈው ዓርብ አምስት አባወራዎች በኃይል ቤቶቻቸው ፈርሰውባቸዋል፡፡ Add a comment

Read more...