Thu02232012

Go to :English Edition

Back ዜና ዜና ሰበር ዜና ፦ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ ኤልያስ ክፍሌ ተፈረደባቸው

ሰበር ዜና ፦ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ ኤልያስ ክፍሌ ተፈረደባቸው

  • PDF

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ጥር 17 ቀን 2004 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በአምስት የሽብር ወንጀል ተከሳሾች ላይ ከዕድሜ ልክ እስከ 19 ዓመትና የገንዘብ ቅጣት ወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት ኤልያስ ክፍሌ የዕድሜ ልክ እስራት የተወሰነበት ሲሆን፣ ዘሪሁን ገብረ እግዚአብሔር የ17 ዓመት እስራትና የ50 ሺሕ ብር ቅጣት፣ ውብሸት ታዬ የ14 ዓመት እስራትና የ33 ሺሕ ብር ቅጣት፣ ሒሩት ክፍሌ የ19 ዓመት እስራት፣ ርዕዮት ዓለሙ የ14 ዓመት እስራትና የ36 ሺሕ ብር ቅጣት ተወስኖባቸዋል፡፡

አምስቱም ተከሳሾች እያንዳንዳቸው ለአምስት ዓመታት ከሕዝባዊ መብቶቻቸው እንዲታገዱ ፍርድ ቤቱ ወስኗል፡፡