Reporter - Amharic Edition
- የቦርዱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር የኢሕአዴግ ዕጩ ሆነው የተወዳደሩበትን ሰነድ አቀረቡ
- የምርጫ አስፈጻሚዎች ለኢሕአዴግ የአባልነት መዋጮ የከፈሉበት ሰነድ አለን ይላሉ
- አንድ ለአምስት አደረጃጀት ለምርጫ ቅስቀሳ እየዋለ ነው በማለት ኮነኑ
በየማነ ናግሽ
መድረክንና መኢአድን ጨምሮ ዋነኛ ተቃዋሚዎች የተሰባሰቡበት 33 የፖለቲካ ፓርቲዎች ያቋቋሙት ጊዜያዊ ኮሚቴ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለፓርላማው አፈ ጉባዔ ክስ እንደመሠረቱበት ገልጸው፣ አገኘናቸው ያሉዋቸውን አንዳንድ ሚስጥራዊ ሰነዶች ይፋ አደረጉ፡፡
Add a commentለፖለቲካ ተፅዕኖ የተጋለጡ ግለሰቦች ሀብት ምንጭ እንዲመረመር ያስገድዳል
በዮሐንስ...
በውድነህ ዘነበ
የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ትላልቅ የመንግሥት ፕሮጀክቶችን...
በብርሃኑ ፈቃደ
የዛሬን አያድርገውና ምፅዋና አሰብን ለ17 ዓመታት ያህል መርከብና ጀልባዎችን ሲቀዝፉባቸው ኖረዋል፡፡ ምናልባትም ከኢትዮ-ኤርትራ ግጭት በኋላ ደግሞ ካፒቴን አዲሱ ጠንክር፣ ጣና ሐይቅን ለ12 ዓመታት ያህል ቀዝፈውበታል፡፡
በምዕራፍ ብርሃኔ
ፒያሳ በተለምዶ ኢትሆፍ ተብሎ ከሚጠራው ድርጅት ፊት ለፊት አገልግሎቱ ለየት ያለ የኢንተርኔት ካፌ ተክፍቷል፡፡
አቶ ኩማ ጌታሁን በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ቅጥር ውስጥ የሚገኘው፣ በ1941 ዓ.ም. እንደተቋቋመ የሚነገርለትና በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ሥር ብቸኛ መካከለኛ ጤና ባለሙያዎችን የሚያሠለጥነው ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ናቸው፡፡
በማህደር
የሙስና ርዕስ እጅግ ሰፊ በመሆኑ ሐሳቦችን በአጭሩ ማስቀመጥ እንዲያስችለንና አንባቢያንም ወደ ፍሬ ነገሩ በቀጥታ እንዲገቡ በማለም ለግንዛቤ በሚቀል መልኩ አሳጥረን ለማቅረብ ሞክረናል፡፡
በምሕረት አስቻለው
ደረጃው ይለያይ እንጂ በርካታ ሴቶች ዓለም ላይ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው ለአስገድዶ መደፈር የሚጋለጡበት የተለያየ አጋጣሚ መኖሩ አከራካሪ አይደለም፡፡
በጌታሁን ወርቁ
የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ ኩባንያን የተመለከተው ክፍል በዘመናት ሳይፈጸም ቀርቶ ከተወሰኑ ዓመታት በኋላ ግን በስፋት በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡
አሰናጅ፡- በሔኖክ ያሬድ
ከአሥራ አምስት ቀናት በፊት ከሰሜን ሸዋ ዞን ከመራቤቴ መዲና ዓለም ከተማ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው መራኛ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ፣ ወጪት በመባል በሚታወቀው ወንዝ ላይ በ...
በእርቅይሁን ዘለዓለም
እሑድ ታኅሳስ 7 ቀን 2005 በወጣው ዕትም ‹‹እኔ የምለው›› በሚለው ዓምድ ሥር ፍቅር ለይኩን የተባሉ ጸሐፊ ለዚህ ጽሑፌ መነሻ ሆነውኛል፡፡
በምዕራፍ ብርሃኔ
ከሁለት ሳምንታት በፊት ሁለተኛው የአይሲቲ ንግድ ሥራ ፈጠራ ዓመታዊ ጉባኤ ሲካሄድ በፈጠረው ሶፍትዌርና ባቀረበው የንግድ ትልመ ሐሳብ (Business plan) አንደኝነቱን ተቀዳጅቶ 100 ሺሕ ብርና የአንድ ላፕቶፕ ሽልማት...
በናታን ዳዊት
በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የትራፊክ ፍሰት ምቹ በማድረግ የከተማዋን ገጽታ ይለውጣሉ የተባሉ የተለያዩ የመንገድ ግንባታዎች እየተካሄዱ ነው፡፡
አሰናጅ፡- ምሕረት ሞገስ
የገና ቦርሳ (ክሪስማስ ስቶኪንግ)
በምሕረት ሞገስ
በሙሉ ዓይኑ ለማየት አይደፍርም፡፡ የወጣትነት ውበቱን አንገቱን በመድፋት አደብዝዞታል፡፡ ፊቱ ላይ ተስፋ መቁረጥና ፍርሃት ይንፀባረቃል፡፡
በደረጀ ጠገናው
የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ዘንድሮ ‹‹አከናውናቸዋለሁ›› ያላቸውን ስፖርታዊ ዕቅዶችና አፈጻጸማቸውን በተመለከተ ይፋ ያደረገው ያለፈው ኅዳር 2005 ዓ.ም. ሪፖርት ዓመቱ በአጠቃላይ ከ115 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት እንደሚ...
በተሾመ ብርኑ ከማል
በአገራችን የሚዲያ ሽፋን ብዙም ትኩረት ያላገኘ ነገር ግን ከፍተኛ ፋይዳ የነበረው ጉባዔ ከታኅሳስ 8 እስከ 11 ቀን 2005 በሒልተን ሆቴል ተካሂዶ ነበር፡፡
የግብፅ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲ ለግብፃውያን ይጠቅማል ያሉትን ሕገ መንግሥት ለሪፈረንደም ያቀረቡት እ.ኤ.አ. በኅዳር 2012 ላይ ነበር፡፡