በአፍሪካ የሚከሰቱ ግጭቶች በርካታ መንስዔዎች የሚኖሩዋቸው ቢሆንም፣ በአብዛኛው በድንበር ውዝግብ የሚከሰቱ ናቸው፡፡ በሁለት አገሮች ድንበር አካባቢ የሚከሰቱ ግጭቶች መነሻቸው፣ ሁለትና ከዚያ በላይ ማኅበረሰቦች ለሁለት ተከፍለው መኖራቸው መሆኑን የግጭት ተመራማሪዎች ያመለክታሉ፡፡
ፓለቲካ - Politics
የኢጋድ የግጭት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምን እየፈየደ ነው?
- 22 February 2012
- By Yemane Nagish
- Hits: 618
ድርድር ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መፍትሔ ነው?
- 19 February 2012
- By Haile Mulu
- Hits: 977
ምርጫ 2002 በተቃረበበት ወቅት በኢሕአዴግና በተወሰኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተፈረመው የምርጫ ሥነ ምግባር ደንብ አወዛጋቢ ሆኖ ማለፉ የሚታወስ ነው፡፡
Add a comment‹‹የኅብረቱ የምርጫ ውዝግብ በሻይ ኩባያ ውስጥ የተፈጠረ ማዕበል ዓይነት ነው››
- 15 February 2012
- By Yemane Nagish
- Hits: 2274

ቡሉስ ፓል ሎሎ፣ በኢትዮጵያ የናይጄርያ አምባሳደር
ኢትዮጵያና ናይጄርያ በሕዝብ ቁጥር በአፍሪካ ቀዳሚነቱን የሚይዙ አገሮች ናቸው፡፡ሁለቱም አገሮች እምቅ ሀብትም እንዳላቸው ይነገራል፡፡የናይጄርያው ፕሬዚዳንት ጉድላክ ጆናታን ባለፈው ዓመት ወደ ሥልጣን በወጡ ጥቂት ወራት ውስጥ ነበር ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በአፍሪካ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ የመከሩት፡፡ Add a commentመለስና አነጋጋሪው የፓርላማ ውሎአቸው
- 12 February 2012
- By Haile Mulu
- Hits: 5232
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮችን በሚመለከት ለግልና ለመንግሥት ጋዜጠኞች ይሰጡት የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ ካቆሙ ቆይተዋል፡፡
የሊዝ አዋጁ ውይይት ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ?
- 08 February 2012
- By Haile Mulu
- Hits: 3209
ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ቀደም ባሉት ዓመታት ሲከተለው በነበረው አሠራር አንድን ሕግ በፓርላማ ከማስፀደቁ በፊት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የኅብረተሰብ ክፍሎችና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ያካሂድ ነበር፡፡
መሠረቱን የዘነጋው የኅብረቱ ሐውልት
- 05 February 2012
- By Yemane Nagish
- Hits: 3415
ባለፈው ሰኞ በመሪዎች ስብሰባ የተጠናቀቀው 18ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ዝግጅቶች ሲከታተል የነበረው ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ አብርሃ (ስሙ ተቀይሯል) ሳምንቱን ሙሉ በመመላለስ ስቃዩን አይቷል፡፡
የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔና አዲሱ ሕንፃ
- 01 February 2012
- By Yemane Nagish
- Hits: 3434
በቀይ ቀለም ያሸበረቀው ሰፊው ሰሌዳ ላይ ያረፉትን የአፍሪካና የቻይና ካርታዎች በተለየ ቀለም ስላልሆነ፣ ትኩር ብሎ ላልተመለከተ ‹‹Africa Union Conference and Office Complex Inauguration›› በሚል በነጭ ደምቆ የተጻፈውን ብቻ አንብቦ ሊያልፍ ይችላል፡፡
ኢትዮጵያና ኤርትራ በጦርነት ቋፍ ላይ
- 29 January 2012
- By Yemane Nagish & Haile Mulu
- Hits: 4802
ዓለም አቀፍ ዝና ካተረፉት ሚዲያዎች መካከል አንዱ የሆነው ፋይናንሻል ታይምስ ስለኢትዮጵያ አዘውትረው ከሚጽፉ ጥቂት ጋዜጦች መካከል ይጠቀሳል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋርም ከአንዴም ሁለት ጊዜ ቀጥተኛ ቃለ ምልልስ አድርጎ ነበር፡፡
Add a commentአወዛጋቢ ምርጫዎችና አመፅ የተጠናወታት አፍሪካ
- 25 January 2012
- By Yemane Nagish
- Hits: 3520
‹‹ያሳለፍነው ዓመት ከባድ ነበር፡፡ የአፍሪካ መርከብ በማዕበል ውስጥ ነበረች፤›› ያሉት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዣን ፒንግ ሰሞኑን እየተካሄደ ያለውን የአፍሪካ ኅብረት 18ኛ ጉባዔ ባለፈው ሰኞ ሲከፍቱ ነው፡፡


