Thu05172012

Go to :English Edition

Back ፖለቲካ ፖለቲካ

ፓለቲካ - Politics

የአናሳዎች ጥበቃና የብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት ሚና

  • PDF

ግንቦት 4 ቀን 2004 ዓ.ም. ካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በክልሎች የሚኖሩ አናሳዎች የመብት ጥበቃ ጉዳይ ላይ ለመምከር ከተሰየሙት ተሳታፊዎች መካከል ከፍተኛ የመንግሥት ባሥልጣናት፣ ፖሊሲ አውጪዎች፣ በጉዳዩ ላይ ጥልቅ ምርምር ያደረጉ ዓለም አቀፍ ምሁራን፣ የፌዴራሊዝም ተማሪዎችና አስተማሪዎች እንዲሁም ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው ግለሰቦች ይገኙበታል፡፡ Add a comment

Read more...

ምላሽ ያላገኘው የሲቪል ማኅበራት ጉዳይ

  • PDF

ከሁለት ዓመት በፊት ተግባር ላይ የዋለው የበጐ አድራጐት ድርጅት ሕግ በአገር አቀፍም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ አወዛጋቢ እንደነበር የሚታወስ ነው፡፡

Add a comment

Read more...

የፕሬስ ነፃነትና የኢትዮጵያ ዲሞክራሲ

  • PDF

ዴሞክራሲ ነፃና ገለልተኛ የሆነ ፕሬስና ፍርድ ቤት፣ ጠንካራና አሳታፊ የሆነ ፓርላማና ሲቪል ማኅበራት፣ የሕዝብን ጥቅም የሚያስቀድምና የሚያስከብር አስፈጻሚ አካል፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና በመንግሥት አስተዳደር ንቁ ተሳትፎ የሚያደርግ ዜጋ ይፈልጋል፡፡

Add a comment

Read more...

ሴንሰርሺፕ በጓዳ

  • PDF

የዓለም የፕሬስ ቀን ባለፈው ሐሙስ በአዲሱ የአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ሲከበር የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ አሳታሚዎች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በኢትዮጵያ የሚዲያ ዕድገትና ተግዳሮቶች ዙሪያ የመወያየት ዕድል ተፈጥሮላቸዋል፡፡

Add a comment

Read more...

ሕገ መንግሥቱ በመስጅድና በቤተ ክርስቲያን

  • PDF

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሚያዝያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. የፓርላማ ውሎአቸው ከሃይማኖት አክራሪነት ጋር በተገናኘ ለተነሳው ጥያቄ ሲመልሱ፣ ‹‹ኡላማዎቹ [የእስልምና ሃይማኖት አመራሮች] ሕገ መንግሥቱን እናስተምራለን ብለው ስለጋበዙን በሚያደርጉት ስብሰባ ሁሉ ሕገ መንግሥቱን እናስተምራለን፤ መብቱም አለን፤›› ብለዋል፡፡ Add a comment

Read more...

የሠራተኞች የመደራጀት መብት ጥያቄዎችና ፈተናዎች

  • PDF

አቶ ምናሴ መኮንን በአምስት የኮንስትራክሽን ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥሮ በሠራባቸው 30 ዓመታት ውስጥ የመደራጀት መብት ጥያቄ ሕይወቱን ለአደጋ እንደዳረገበት ይናገራል፡፡

Add a comment

Read more...

ድርድር ለኢሕአዴግ ምኑ ነው?

  • PDF

ተቃራኒ ሐሳብ የሚያራምዱ ሁለት ሰዎች ወይም ወገኖች መካከል አለመግባባት ሲፈጠር ችግሩ ተባብሶ ወደ አስከፊ አደጋ ከማምራቱ በፊት፣ ልዩነቱ በሽምግልና ወይም በድርድር እንዲቋጭ ማድረግ ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ባህል ነው፡፡ Add a comment

Read more...

ታሪክ ይደገም ይሆን - ሱዳንም እንደ ኢትዮጵያ?

  • PDF

እ.ኤ.አ በ2005 በአፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ስፖንሰርነት የተደረሰው ስምምነት በወቅቱ በሱዳን ለተከሰተው አጠቃላይ ቀውስ መድኃኒት ይሆናል ተብሎ በብዙዎች ተስፋ ተጥሎበት ነበር፡፡

Add a comment

Read more...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሃይማኖት ላይ

  • PDF

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከእንደራሴዎች ለቀረበላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡

Add a comment

Read more...