Monday, May 20th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

የግብፅ የጦርነት እንቅስቃሴ ትኩረት ለማስቀየር መሆኑን መንግሥት ገለጸ

- ሱዳን በቅርቡ ከግብፅ ጐራ ልታፈነግጥ ትችላለች

በዘካሪያስ ስንታየሁ

አዲሱ የግብፅ መንግሥት በዓባይ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር ሊነሳ በሚችል ግጭት ምክንያት ሠራዊቱ...

የግብፅ ኩባንያ በቤኒሻንጉል ከፍተኛ የወርቅ ክምችት አገኘ

በውድነህ ዘነበ

የግብፁ የማዕድን ኩባንያ አስኮም የሚሌኒየም ግድብ በሚገነባበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ ባካሄደው የወርቅ ፍለጋ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ማግ...

‹‹በኢትዮጵያ ዓመፅ ቢነሳ ባለቤቱ ሕዝቡ እንጂ ፓርቲዎች አይደሉም›› አንድነት ፓርቲ

- መድረክ ዛሬ በመቀሌ ለጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ እንዳይቀሰቅስ መከልከሉን ገለጸ በየማነ ናግሽ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሰሞኑን ‹‹ሽብርና አመፅን ከሚቀሰቅሱ መካከል...

የአዋሽ ባንክ ተከሳሾች ከአገር እንዳይወጡ እግድ ተጣለባቸው

- እያንዳንዳቸው በአሥር ሺሕ ብር ዋስ ተለቀቁ

በታምሩ ፅጌ

የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር ፕሬዚዳንት የነበሩትን አቶ ለይኩን ብርሃኑን ጨምሮ አሥሩ...

ባንኮች የስምንት ወራት ሰነድ ግዥ ውዝፍ መክፈል ጀምሩ ተባሉ

በአስራት ሥዩም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ቀደም ሲል በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረውን የብድር ገደብ በማንሳት የግምጃ ቤት ሰነድ ግዢ ...

የግል ድርጅቶች ጡረታ ፈንድ የፈጠረው ብዥታ

መንግሥት ያዘጋጀውን የግል ድርጅቶች የጡረታ ፈንድ ረቂቅ አዋጅ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡ረቂቅ አዋጁ ከሰኔ 2002 ዓ.ም. በፊት ፕሮቪደንት ፈንድ ያቋቋሙ የግል ድርጅቶች ከፈለጉ ብቻ በጡረታ ፈንድ እንደሚታቀፉ ይገልጻል፡፡ በተጨማሪም ረቂቅ አዋጁ ከአሥር ዓመት ያነሰ ጊዜ ያገለገለ ሠራተኛ ድርጅቱን ሲለቅ ያዋጣው ገንዘብ አይመለስለትም ይላል፡፡ ከሃያ ዓመት በታች ያገለገለ ሠራተኛ...

Read more...

ኧረ የፍትሕ ያለህ!

 

- ‹‹በሦስት ምስክሮች ምክንያት አይጥ ዝሆን ነሽ ተብሎ ተፈረደባት››

ዝሆኖች እንዲታሰሩና ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡ በደረሳቸው የፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሠረትም ፖሊሶች ዝሆኖችን ማሰር ጀመሩ፡፡ ዝሆኖች ሲታሰሩ በዝሆኖች እግር ሥር ተደናግጣ ስትሽሎኮሎክ የነበረችው አይጥም፣ ከዝሆኖቹ ጋር አብራ ታሰረች፡፡

Read more...

‹‹ግድቡ ለግብፅ ሕዝብ ሰፊ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን የግብፅ ጋዜጠኞች እንዲገነዘቡት የማድረግ ሥራ ማከናወን ያስፈልጋል››

 

አምባሳደር ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ

አምባሳደር ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሊሴ ገብረ ማርያም ከተከታተሉ በኋላ ስኮላርሺፕ አግኝተው ፈረንሳይ አገር በመሄድ ሎው ፋካልቲ ኦፍ ፕሬስ በዓለም አቀፍ ሕግ አልኤልቢ እና ዶክትሬት አግኝተዋል፡፡

Read more...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሪያን ድጋፍ ጠየቁ

ኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገችው ያለችውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለማሳካት የኮሪያ ሪፐብሊክ ትብብር እንድታደርግላት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መጠየቃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ Read more...

የግል ድርጅቶች ጡረታ ፈንድ የፈጠረው ብዥታ

 

በዳዊት ታዬና በኃይሌ ሙሉ

መንግሥት ያዘጋጀው የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ ረቂቅ አዋጅ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ረቂቅ አዋጁ በፕሮቪደንት ፈንድ ታቅፈው ላልነበረ የግል ድርጅት ሠራተኞች ዋስትና እንደሚሰጥ የማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ይገልጻል፡፡

Read more...

ወቅታዊው የሸማቾች ስጋት

በናታን ዳዊት

ካሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ የብዙዎችን ትኩረት ስቦ ዋነኛ አጀንዳ ሆኖ አሁንም ድረስ መወያያ የሆነው ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የምትገነባው ‹‹የታላቁ ሚሌኒየም ግድብ›› ጉዳይ ነው፡፡ Read more...

ክቡር ሚኒስትር

ምነው ዛሬ ክቡር ሚኒስትር?
    ምነው ምን?
    ከጧት ጀምሮ ኮምፒውተር ላይ ነዎት፡፡ Read more...

የኃይሌ ገብረ ሥላሴ ትጥቅ ለሃንኩክ ሙዚየም ተበረከተ

 

በጋዜጣው ሪፖርተር

ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ባለፈው ዓመት በ‹‹ግሬት ኖርዝ ራን›› የተሳተፈበትን ትጥቅ ጨምሮ የ‹‹ግሬት ኖርዝ ራን›› ትውስታ መገለጫዎች ለሃንኮክ ሙዚየም ተበረከቱ፡፡

Read more...

የአሳማ ጉንፋን በ160 ሃገራት ተሰራጭቷል

የአሳማ ጉንፋን ቫይረስ በ160 ሃገራት እንደተሰራጨና በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ሁለት ቢሊዮን ያህል ሰዎች በበሽታው ሊያዙ እንደሚችሉ የዓለም ጤና ድርጅት ሰሞኑን አስታወቀ፡፡ ይህም የዓለምን የሕዝብ ቁጥር አንድ ሦስተኛ ማለት ነው፡፡ Read more...

‹‹ትውልደ ኢትዮጵያዊው የሚሌኒየም ግድቡን በተመለከተ ዓለማቀፉን ማኅበረሰብ መወትወት አለበት››

 

አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ

በምሕረት ሞገስ

ኢትዮጵያ ዓባይን ተከትላ በምታደርገው የሐይድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ ግንባታም ሆነ ተያያዥ የሆኑ ልማቶች ዓለማቀፍ ዕርዳታ እንዳይገኝ በግብፅም ሆነ ከግብፅ ውጭ የሚኖሩ ግብፃውያን ዓለማቀፉን ማኅበረሰብ ለማሳመን በሚያደርጉት ውትወታ የታወቁና ባብዛኛወም የሚሳካላቸው ናቸው፡፡

Read more...

‹‹ኢትዮጵያዊ የሬዲዮ ቴክኖሎጂስት አይኖርም ያለው ማን ነው?›› ወጣት ብሩክ ተፈራ

በአስፋው ብርሃኑ

የ3ኛ ክፍል ተማሪ ሳለ ነው ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን መነካካት የጀመረው፡፡ በአንድ ወቅት ሁለት ሽቦዎችን የኤሌክትሪክ ሶኬት ውስጥ ካስገባ በኋላ ማሳ (short) አድርጎ ቤት ውስጥ ችግር ፈጥሮ እንደነበር ያስታውሳል፡፡

Read more...