መንግሥት ያዘጋጀውን የግል ድርጅቶች የጡረታ ፈንድ ረቂቅ አዋጅ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡ረቂቅ አዋጁ ከሰኔ 2002 ዓ.ም. በፊት ፕሮቪደንት ፈንድ ያቋቋሙ የግል ድርጅቶች ከፈለጉ ብቻ በጡረታ ፈንድ እንደሚታቀፉ ይገልጻል፡፡ በተጨማሪም ረቂቅ አዋጁ ከአሥር ዓመት ያነሰ ጊዜ ያገለገለ ሠራተኛ ድርጅቱን ሲ...
Read more...- ሱዳን በቅርቡ ከግብፅ ጐራ ልታፈነግጥ ትችላለች
በዘካሪያስ ስንታየሁ
አዲሱ የግብፅ መንግሥት በዓባይ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር ሊነሳ በሚችል ግጭት ምክንያት ሠራዊቱ...
- መድረክ ዛሬ በመቀሌ ለጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ እንዳይቀሰቅስ መከልከሉን ገለጸ በየማነ ናግሽ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሰሞኑን ‹‹ሽብርና አመፅን ከሚቀሰቅሱ መካከል...
መንግሥት ያዘጋጀውን የግል ድርጅቶች የጡረታ ፈንድ ረቂቅ አዋጅ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡ረቂቅ አዋጁ ከሰኔ 2002 ዓ.ም. በፊት ፕሮቪደንት ፈንድ ያቋቋሙ የግል ድርጅቶች ከፈለጉ ብቻ በጡረታ ፈንድ እንደሚታቀፉ ይገልጻል፡፡ በተጨማሪም ረቂቅ አዋጁ ከአሥር ዓመት ያነሰ ጊዜ ያገለገለ ሠራተኛ ድርጅቱን ሲለቅ ያዋጣው ገንዘብ አይመለስለትም ይላል፡፡ ከሃያ ዓመት በታች ያገለገለ ሠራተኛ...
Read more...
- ‹‹በሦስት ምስክሮች ምክንያት አይጥ ዝሆን ነሽ ተብሎ ተፈረደባት››
ዝሆኖች እንዲታሰሩና ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡ በደረሳቸው የፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሠረትም ፖሊሶች ዝሆኖችን ማሰር ጀመሩ፡፡ ዝሆኖች ሲታሰሩ በዝሆኖች እግር ሥር ተደናግጣ ስትሽሎኮሎክ የነበረችው አይጥም፣ ከዝሆኖቹ ጋር አብራ ታሰረች፡፡
አምባሳደር ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ
አምባሳደር ኃይሉ ወልደ ጊዮርጊስ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሊሴ ገብረ ማርያም ከተከታተሉ በኋላ ስኮላርሺፕ አግኝተው ፈረንሳይ አገር በመሄድ ሎው ፋካልቲ ኦፍ ፕሬስ በዓለም አቀፍ ሕግ አልኤልቢ እና ዶክትሬት አግኝተዋል፡፡
በዳዊት ታዬና በኃይሌ ሙሉ
መንግሥት ያዘጋጀው የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ ረቂቅ አዋጅ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ረቂቅ አዋጁ በፕሮቪደንት ፈንድ ታቅፈው ላልነበረ የግል ድርጅት ሠራተኞች ዋስትና እንደሚሰጥ የማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ይገልጻል፡፡
አምባሳደር ዶክተር ተውፊቅ አብዱላሂ
ባለፈው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ከሱዳን ጠረፍ 40 ኪሎ ሜትር ላይ በምትገኘውና ቡምባዲ በምትባለው አካባቢ የሚገነባውን ታላቁ የሚሌኒም ግድብ የመሠረት ግንባታን መርቀዋል፡፡
በጋዜጣው ሪፖርተር
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ባለፈው ዓመት በ‹‹ግሬት ኖርዝ ራን›› የተሳተፈበትን ትጥቅ ጨምሮ የ‹‹ግሬት ኖርዝ ራን›› ትውስታ መገለጫዎች ለሃንኮክ ሙዚየም ተበረከቱ፡፡
የአሳማ ጉንፋን ቫይረስ በ160 ሃገራት እንደተሰራጨና በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ሁለት ቢሊዮን ያህል ሰዎች በበሽታው ሊያዙ እንደሚችሉ የዓለም ጤና ድርጅት ሰሞኑን አስታወቀ፡፡ ይህም የዓለምን የሕዝብ ቁጥር አንድ ሦስተኛ ማለት ነው፡፡ Read more...
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ
በምሕረት ሞገስ
ኢትዮጵያ ዓባይን ተከትላ በምታደርገው የሐይድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ ግንባታም ሆነ ተያያዥ የሆኑ ልማቶች ዓለማቀፍ ዕርዳታ እንዳይገኝ በግብፅም ሆነ ከግብፅ ውጭ የሚኖሩ ግብፃውያን ዓለማቀፉን ማኅበረሰብ ለማሳመን በሚያደርጉት ውትወታ የታወቁና ባብዛኛወም የሚሳካላቸው ናቸው፡፡
በአስፋው ብርሃኑ
የ3ኛ ክፍል ተማሪ ሳለ ነው ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን መነካካት የጀመረው፡፡ በአንድ ወቅት ሁለት ሽቦዎችን የኤሌክትሪክ ሶኬት ውስጥ ካስገባ በኋላ ማሳ (short) አድርጎ ቤት ውስጥ ችግር ፈጥሮ እንደነበር ያስታውሳል፡፡