Sunday, May 26th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 0
PoorBest 

‹‹ባለፈው ሳምንት ዓለም ስለመላው ሱዳናውያን ሰላምና ልምላሜ ያለውን ተስፋ አድሷል፡፡ ይህም የአሜሪካ ሕዝብ ሲናፍቀው የነበረ ነው፡፡››

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፣ ባለፈው ቅዳሜ ጥር 7 ቀን 2003 ዓ.ም. የተጠናቀቀው የደቡብ ሱዳን ውሳኔ ሕዝብ አስመልክተው ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፡፡