Thursday, Jun 20th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

የዶሮ አሮስቶ አዘገጃጀት

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

የሚያስፈልጉ ጥሬ ነገሮች
-    1 ዶሮ
-    1 ሎሚ -    የወይራ ዘይት(ሌላ የዘይት ዓይነት መጠቀም ይቻላል)
-    ¾ ማንኪያ ጨው
-    1/8፣ የተፈጨ ቃሪያ
-    ከ1 1/2 ማንኪያ ከሙን
-    ½ ማንኪያ ቀረፋ
-    ¼ ማንኪያ የተፈጨ ዝንጅብል
-    ½ ኩባያ ውኃ

አዘገጃጀት
- የታረደውን ዶሮ ከሆዱ ውስጥ ያለውን ቆሻሻ እስኪጸዳ ሎሚ እየጨመሩ ማጠብ፤ ከላይ የተዘረዘሩትን ቅመሞች በዘይቱ አዋህዶ በዶሮዋ የውስጠኛ ክፍል መጨመርና የውጩንም ክፍል በደንብ መቀባት፤
-    ለግማሽ ሰዓት ያህል ውስጥ ማስቀመጥ፤
-    በመጨረሻም 180  ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ  በሆነ  የአቮን ሙቀት በቅመም የታሸችውን ዶሮ ለ2 ሰዓት ያህል ማብሰል፤
-    የበሰለውን አሮስቶ እንደአስፈላጊነቱ ቆራርጦ ከማባያ አዋዜ ጋር ማቅረብ፡፡