በየማነ ናግሽ
አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ ድምፁን የሰጠበት የ97 ምርጫን ተከትሎ የተፈጠረው ቀውስ በአገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ሒደት ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ ያበቃ አይመስልም፡፡
ፖለቲካ - Politics
ገዥው ፓርቲ ብቻውን የሚወዳደርበት የማሟያ ምርጫ
እውን ሕገ መንግሥቱ የማይነካ ነውን?
በኃይሌ ሙሉና በየማነ ናግሽ
ሰሞኑን በተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ‹‹ሕገ መንግሥቱ ሊሻሻል የሚችል ነገር አለው ወይ? መሻሻል አለበት ብለው ያምናሉ ወይ?›› በሚል ከመድረክ ተወካይ ከአቶ ግርማ ሰይፉ ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን አላስደሰተም፡፡
Read more...

የዓረና ትግራይ ግርግር የውስጥ ወይስ የውጭ ድራማ?
በየማነ ናግሽ
የሃሳብ ልዩነትና የተለየ ፖለቲካ አመለካከት የማይፈቅደው የደርግ መንግሥትን በኃይል ለመጣል በትግራይ ክልል ገጠርን ማዕከል ያደረገ የትጥቅ ትግል ያካሄደው ህወሓት/ኢሕአዴግ በወታደራዊ መንግሥት ምትክ ዴሞክራሲያዊና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ለመትከል ያለመ ነበር፡፡

ደቡብ ሱዳን - ከመገንጠል ባሻገር

በየማነ ናግሽ
የደቡብ ሱዳን ሪፈረንደም ውጤት ከትናንት ወዲያ ይፋ ሆኗል፡፡ በአገር ውስጥና ከአገር ውጪ በመሆን ለደቡብ ሱዳን ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ድምጻቸውን የሰጡ የአካባቢው ተወላጆች 99 በመቶ የሚሆኑት መገንጠልን መርጠዋል፡፡
ወቅታዊው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚና ፖለቲካ በመለስ ሲቃኝ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ሐሙስ በተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከፓርላማ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
Read more...
የአፍሪካ ኅብረት 16ኛው የመሪዎች ጉባዔ ፋይዳ
በብሩህ ይሁንበላይ እና በኃይሌ ሙሉ
እስከ ትናንት ድረስ ላለፉት ስምንት ቀናት የአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች፣ ጎዳናዎችና ሆቴሎች ለአሥራ ስድስተኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባዔ የመጡ እንግዶችን ሲያስተናግድ ሰንብቷል፡፡

በሂዩማን ራይትስ ዎች ላይ የተሰነዘረው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ተቃውሞ
በኃይሌ ሙሉ
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም ሂዩማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብት አያያዝን በማስመልከት በየጊዜው የሚያወጣቸው ሪፖርቶች በኢትዮጵያ መንግሥት ተቀባይነት አግኝተው አያውቁም፡፡

የኬንያ ባለሥልጣናትም በአይሲሲ የክስ ዋራንት ተቆረጠባቸው
- ኢትዮጵያ ክሱን ለምን ትቃወማለች?
በየማነ ናግሽ
ዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ቀደም ሲል ሐምሌ 2000 ዓ.ም. በዳርፉር (ሱዳን) ተፈጸመ ባለው የጦር ወንጀለኝነት ምክንያት በአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር ላይ የቆረጠው የክስ ዋራንት ሲያወዛግብ ቆይቷል፡፡
ተቃዋሚ ፓርቲዎች መቼ ነው አንድ የሚሆኑት?
በኃይሌ ሙሉ
የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች የመንቀሳቀስ መብት በሕገ መንግሥቱ ከተካተተበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የተመሠረቱ ቢሆንም፣ አብዛኛዎቹ የፓርቲዎች አመራር አባላት በውስጣቸው ስምምነት ፈጥረው ለረጅም ጊዜ ሲዘልቁ አይታዩም፡፡

ኢትዮጵያን ከከፊል ነፃነት ወደ ፍጹም አምባገነንነት ያሸጋገረ ሪፖርት
በየማነ ናግሽ
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ነፃነት እየተሸረሸረ መምጣቱ የሚያመላክቱ ዓለም አቀፍ ሪፖርቶች መስማት የተለመደ ነው፡፡
Read more...
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ነፃነት እየተሸረሸረ መምጣቱ የሚያመላክቱ ዓለም አቀፍ ሪፖርቶች መስማት የተለመደ ነው፡፡
More Articles...
Page 3 of 22