Sunday, May 26th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ፖለቲካ - Politics

የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ጉብኝት ፖለቲካዊ አንድምታ

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

 

1102-Politics.jpg(በየማነ ናግሽ)

አዲሱ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት አህመድ መሐመድ መሐሙድ ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ ለሦስት ቀናት በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት አድርገዋል፡፡

Read more...

ተቃዋሚዎችን ያነቃቃው የኅብረቱ ሪፖርት

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

(በየማነ ናግሽ)

አንድ ፓርቲ ዓለም አቀፍ መስፈርት ባሟላ ሁኔታ ስለመመረጡ የሚታዘበውና በሚያቀርበውም ሪፖርት ትልቅ ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ አለው ተብሎ የሚጠበቀው የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን፣

Read more...

መንግሥት ዓለም አቀፍ ትችቶችን ለምን ይጠላል?

E-mail Print PDF

(በየማነ ናግሽ)

የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ የሰብዓዊ መብትና የፖለቲካ ጉዳዮች ዓለም አቀፍ ትችቶችን እያስተናገደ ነው፡፡

Read more...

የፖለቲካ ቁርጠኝነቱ ለፀረ ሙስና ትግሉ መሠረት ሆኗል

E-mail Print PDF

(በፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን)

በአገራችን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ተግባራዊ እየሆነ የመጣው የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን መሠረት በማድረግ በርካታ ሚዲያዎች እውን መሆናቸው ይታወቃል፡፡

Read more...

መንግሥት ያጣጣለው የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ሪፖርት

E-mail Print PDF
User Rating: / 8
PoorBest 

(በኃይሌ ሙሉ)

ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ በከፍተኛ ውጤት ያሸነፈበትን የ2002 ምርጫን የታዘበው የአውሮፓ ኅብረት ታዛቢ ቡድን የምርጫ ሒደቱን አስመልክቶ ያዘጋጀውን የመጨረሻ ሪፖርት ሰኞ ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡

Read more...

‹‹የመተካካቱ ፈተና ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ከየትኛው ድርጅት ይሆናል የሚለው ነው›› አቶ ደምሴ ፈንታዬ

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

አቶ ደምሴ ፈንታዬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት የትምህርት ክፍል ላለፉት አሥርት ዓመታት በማስተማር ላይ ይገኛሉ፡፡

Read more...

ደቡብ ሱዳንም እንደ ኤርትራ? አቢይም እንደ ባድመ

E-mail Print PDF

(በየማነ ናግሽ)

የኤርትራ የመገንጠል ጥያቄ ከ30 ዓመታት ጦርነት በኋላ የደርግን ውድቀት ተከትሎ አወዛጋቢው የኤርትራ ሕዝብ ውሳኔ ሲጠናቀቅ፣ አዲሷ አገር ከቀድሞዋ እናት አገሯ ጋር ወደ ጦርነት ትገባለች ብሎ የገመተ ነበር ለማለት ያዳግታል፡፡

Read more...

የኢትዮጵያ ሶማሌ እውን ነፃ አውጪ ያስፈልገዋል?

E-mail Print PDF
User Rating: / 7
PoorBest 

(በመለስ ዓ.)

ጃማ ፋራህ ዕድሜዎቹ በሃምሳዎቹ መጨረሻ ላይ ይገኛል፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ ከ35 ዓመታት በላይ ይኑር እንጂ ሁሌም የማይመልሳቸው ጥያቄዎች አሉት፡፡

Read more...

የኬንያ ባለሥልጣኖች በሙስና ቅሌት ተከሰዋል፤ የኢትዮጵያስ?

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

(በየማነ ናግሽ)

ሰሞኑን የዓለም የመገናኛ ብዙኅን መነጋገሪያ የሆነው ጉዳይ በኬንያ በርካታ ሚኒስትሮች በሙስና ተጠርጥረው መከሰሳቸውና ወደ ፍርድ ቤት መቅረባቸው ነው፡፡

Read more...

የኃይል ፈረቃ ወይስ የግልጽነት ጥያቄ?

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

(በየማነ ናግሽ)


በአዲስ አበባ በተለምዶ 22 ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚኖረው ወጣት ‹‹ቀዮ›› በሚል ቅጽል ስሙ በይበልጥ ይታወቃል፡፡

Read more...

Page 6 of 22