በዳዊት ታዬ
አቶ ወንድወሰን በላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ባለአራት ወለል ሕንፃ በመገንባት ላይ ናቸው፡፡ ግንባታው ከተጀመረ ሁለት ዓመታትን አሳልፏል፡፡
ቢዝነስና ኢኮኖሚ - Business & Economy
የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ለሚያካሂዱት ኢንቨስትመንት 100 ሚሊዮን ዶላር ብድር ተፈቀደ
በብርቱካን ፈንታ
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ ለሚሳተፉ የቱርክ ባለሀብቶች የቱርክ ኤግዚም ባንክ የ100 ሚሊዮን ዶላር ብድር ያመቻቸላቸው መሆኑን አስታወቀ፡፡
Read more...
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ ለሚሳተፉ የቱርክ ባለሀብቶች የቱርክ ኤግዚም ባንክ የ100 ሚሊዮን ዶላር ብድር ያመቻቸላቸው መሆኑን አስታወቀ፡፡
ለአዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ግንባታ የአክሲዮን ኩባንያ ሊቋቋም ነው
- ሦስት አማካሪዎች የሰሩትን ዲዛይን በሚቀጥለው ሳምንት ያቀርባሉ
በዳዊት ታዬ
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለማስገንባት ላቀደው አዲስ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ማዕከል በባለቤትነት ለማስተዳደር አንድ የአክሲዮን ኩባንያ በመጪው ወር እንደሚቋቋም ተገለጸ፡፡
Read more...
በዳዊት ታዬ
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለማስገንባት ላቀደው አዲስ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ማዕከል በባለቤትነት ለማስተዳደር አንድ የአክሲዮን ኩባንያ በመጪው ወር እንደሚቋቋም ተገለጸ፡፡
ሲቲ ባንክ ለኢትዮጵያ ባንክ ባለሙያዎች ሥልጠና ሊሰጥ ነው
በዳዊት ታዬ
የኢትዮጵያ ባንኮች ወኪል (ኮርስፖንደት) በመሆን የሚሠራው ሲቲ ባንክ በዓለም አቀፍ የወጪና ገቢ ንግድ፤ እንዲሁም በወቅታዊው የባንክ ሥራዎች ዙሪያ ለኢትዮጵያ ባንክ ባለሙያዎች ሥልጠና ሊሰጡ ነው፡፡
Read more...
የኢትዮጵያ ባንኮች ወኪል (ኮርስፖንደት) በመሆን የሚሠራው ሲቲ ባንክ በዓለም አቀፍ የወጪና ገቢ ንግድ፤ እንዲሁም በወቅታዊው የባንክ ሥራዎች ዙሪያ ለኢትዮጵያ ባንክ ባለሙያዎች ሥልጠና ሊሰጡ ነው፡፡
ወጪ ቆጣቢ በተባለ ቴክኖሎጂ የተገነባው መንገድ ለትራፊክ ክፍት ሆነ
በዳዊት ታዬ
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ወጪ ቆጣቢ በሆነ አዲስ ቴክኖሎጂ ሃይቴክ ወርልድ ሊሚትድ በተባለ የእስራኤል ኩባንያ ያስገነባውን መንገድ ለትራፊክ ክፍት ማድረጉን ገለጸ፡፡
Read more...
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ወጪ ቆጣቢ በሆነ አዲስ ቴክኖሎጂ ሃይቴክ ወርልድ ሊሚትድ በተባለ የእስራኤል ኩባንያ ያስገነባውን መንገድ ለትራፊክ ክፍት ማድረጉን ገለጸ፡፡
‹‹ማርች 8›› እና ማኅበር ማቋቋም ያልቻሉት ሴት ሥራ ፈጣሪዎች
በብርቱካን ፈንታ
‹‹ለግል ዘርፍ ዕድገት የሴት ሥራ ፈጣሪዎች ሚናና ዕድገት›› በሚል ርእስ በአዲስ አበባ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና በኔዘርላንድ ኤምባሲ ትብብር ትናንት በግዮን ሆቴል የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡
የገበያ መረጃ ጥቆማ
በምዕራፍ ብርሃኔ
መፍትሔ ባልተገኘለት የሊቢያ የሕዝብ ተቃውሞ አማካኝነት ላለፋት ሁለት ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የነዳጅ ዋጋ ስለማሻቃቡ አልጄዚራ የዜና አውታር በትናንትናው ዕለት በድረ ገጹ ላይ አስነብቧል፡፡
የትራንስፖርት ጉዞ ከድጡ ወደ ማጡ
በዳዊት ታዬ፣ በብርሃኑ ፈቃደና በብርቱካን ፈንታ
የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መጥቷል፡፡ ትራንስፖርት ለመጠበቅ የሚፈጀው ጊዜም ተገልጋዩን እያማረረ ነው፡፡ በተለይ ወደ ሥራ መግቢያና ከሥራ መውጫ ሰዓታት ላይ ያለው ችግር ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተፅእኖዎችን እያሳረፈ ነው፡፡
የዋጋ ተመኑ ያልፈታቸው
በብርሃኑ ፈቃደና በምሕረት ሞገስ
ወቅታዊ የዋጋና የኑሮ ሁኔታን በመጠኑ ለመቃኘት ወደ መሳለሚያ እህል በረንዳ አቀናን፡፡ የእህል በረንዳ ገበያ ከሳምንቱ ቀናት ሰኞ፣ ረቡዕና ዓርብ የሰውና የእንስሳት ግርግር ይበዛበታል፡፡
Read more...
ወቅታዊ የዋጋና የኑሮ ሁኔታን በመጠኑ ለመቃኘት ወደ መሳለሚያ እህል በረንዳ አቀናን፡፡ የእህል በረንዳ ገበያ ከሳምንቱ ቀናት ሰኞ፣ ረቡዕና ዓርብ የሰውና የእንስሳት ግርግር ይበዛበታል፡፡
“ሁሉም ሰው የግብር ከፋይነት መለያ ማውጣት አለበት”
ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን
(በብርሃኑ ፈቃደ)
የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት “ቻምበር ፎረም” በተሰኘ ፕሮግራሙ ከሚያካሒዳቸው ውይይቶች አንዱ የሆነውና “ታክስና በቅርቡ የተደረጉ መሻሻሎች” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ፎረም ባለፈው ሐሙስ ምሽት በሒልተን ሆቴል ተካሒዷል፡፡
Read more...
(በብርሃኑ ፈቃደ)
የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት “ቻምበር ፎረም” በተሰኘ ፕሮግራሙ ከሚያካሒዳቸው ውይይቶች አንዱ የሆነውና “ታክስና በቅርቡ የተደረጉ መሻሻሎች” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ፎረም ባለፈው ሐሙስ ምሽት በሒልተን ሆቴል ተካሒዷል፡፡
More Articles...
Page 4 of 48