Thursday, Jun 20th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ቢዝነስና ኢኮኖሚ - Business & Economy

የግንባታ ግብአቶች ዋጋ እየናረ ነው

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

- አንድ ኩንታል ሲሚንቶ ከፋብሪካ 203 ብር ወጥቶ ገበያ ላይ እስከ 450 ብር እየተሸጠ ነው

በዳዊት ታዬ

የተወሰነ መረጋጋት ታይቶበት የነበረው የግንባታ ግብአቶች ዋጋ ጭማሪ ሲያሳይ በተለይ የሲሚንቶ የችርቸሮ መሸጫ ዋጋ ከፋብሪካው የመሸጫ ዋጋ ከእጥፍ በላይ ጨምሮ በመሸጥ ላይ ነው፡፡

Read more...

በሆርቲ ፍሎራ የንግድ ትርዒት የ20 አገሮች ኩባንያዎች ይጠበቃሉ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

• ሆንግ ኮንግና ታይዋን የኢትዮጵያን አበባ መግዛት ሊጀምሩ ነው

በዳዊት ታዬ

በየሁለት ዓመቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዘጋጀው ዓለም አቀፍ የፍሎሪካልቸርና ሆርቲካልቸር የንግድ ትርዒት ላይ ከ20 አገሮች የተውጣጡ ኩባንያዎች ለማሳተፍ ፍላጐት እንዳላቸውና ለትርዒቱም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡

Read more...

የቆዳ ጥሬ ዕቃና ዋጋ ፋብሪካዎችን አደናግጧል

E-mail Print PDF

- የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የዋጋ ማስተካከያ ዕርምጃ ይወስዳል
- 4ኛው የመላው አፍሪካ አውደ ርዕይ ተከፈተ


በብርሃኑ ፈቃደ

በቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሠማሩ ፋብሪካዎች ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ ባልተጠበቀ ሁኔታ እየናረ በመጣው የጥሬ ዕቃና የዋጋ ጉዳይ መደናገጣቸውን፣ አንዳንዶችም ግብይት ካቆሙ አንድ ወር እንዳለፋቸው ተገለጸ፡፡

Read more...

የገበያ መረጃ ጥቆማ

E-mail Print PDF

(በብርሃኑ ፈቃደ)

የሰሞኑ የሊቢያ ሕዝብ ተቃውሞ በነዳጅ አቅርቦትና ዋጋ ላይ ጥላውን እንዳጠላበት የዜና ምንጮች ዘግበዋል፡፡

Read more...

‹‹አንድ ሰው አክሲዮን ሲገባ ጥናቱ ተጠንቷል ወይ? እነማን ናቸው ያቋቋሙት? ገንዘቡ የሚገባው የት ነው? የሚለውን ማወቅ አለበት›› አቶ አብይ ከበደ

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

አቶ አብይ ከበደ ከ13 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነትና በሕዝብ ግንኙነት ባለሙያነት እንዲሁም በተለያዩ ማርኬቲንግ ሥራዎች ላይ በቅጥርና በባለቤትነት ደረጃ ሲሠሩ መቆየታቸውን ይገልጻሉ፡፡

Read more...

የመላው አፍሪካ የቆዳ አውደ ርዕይ ለአራተኛ ጊዜ ይካሄዳል

E-mail Print PDF

-  31 አገሮች ተመዝግበዋል፤ ከ198 በላይ ኩባንያዎች ቦታ ይዘዋል “የውጭ ፋብሪካዎች ያላለቀለት ቆዳ አምርተው እየላኩ ነው” ቆዳ አምራቾች
- “ለጊዜው መረጃ የለንም” የቆዳ ኢንዲስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት


(በብርሃኑ ፈቃደ)

Read more...

በ22 ሚሊዮን ብር የወተት ማቀነባበሪያ ሊገነባ ነው

E-mail Print PDF

• ኤስዲአይ/ቮካ ዘመናዊ የመኖ ማቀነባበሪያዎችን ለማስፋፋት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

በዳዊት ታዬ

የወተት አምራቾችን በአባልነት አቅፎ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው የሰላሌ ወተት አምራቾች ኅብረት ሥራ ዩኒየን፣ ከ22 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የራሱን የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡

Read more...

የህንዱ የሥጋ አምራች በኢትዮጵያ የሥጋ ማቀነባበሪያዎችን ሊከፍት ነው

E-mail Print PDF

- በግማሽ የበጀት ዓመቱ የታቀደውን ያህል ሥጋ መላክ አልተቻለም

በዳዊት ታዬ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በሥጋ አምራችነቱ የሚታወቀው የህንዱ አላና የተባለ ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ ትላልቅ የሥጋ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎችን ለመገንባት የሚያስችለው ጥናት አዋጪ መሆኑን በማረጋገጡ ወደ ኢንቨስትመንት ሊገባ ነው፡፡ 

Read more...

የቡና ዋጋ እያሻቀበ ነው

E-mail Print PDF

- የቡና የወጪ ንግድ መጨመር በአገር ውስጥ እጥረት እያስከተለ ነው

በዳዊት ታዬ

ሰሚራ መሐመድ በጀበና ቡና በማፍላት በተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር መሸጥ ከጀመረች ከሁለት ዓመታት በላይ ሆኗታል፡፡

Read more...

የንግድ ምክር ቤቱ ሕንፃ አጠቃቀም ጥያቄ አስነሳ

E-mail Print PDF

‹‹በሕንፃው የመጠቀም መብቴ ተነፍጓል››  የአዲስ አበባ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
‹‹የሕንፃ አጠቃቀም ፖሊሲ ያስፈልጋል››  የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት


በብርሃኑ ፈቃደ

Read more...

Page 5 of 48