ቢዝነስና ኢኮኖሚ - Business & Economy
‹ነገን ዛሬ እንየው›› በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የአይሲቲ አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው
ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡
የገበያ መረጃ ጥቆማ
(በብርሃኑ ፈቃደ)
በትናንትናው ዕለት አንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ 93.94 ዶላር ማውጣቱን የዓለም የነዳጅ ዋጋ ጥቆማ ሰጪ ድረገጾች አስታወቁ፡፡
የኒት ቱ ፊኒሽ የስፖርት አልባሳት በአሜሪካ

- የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው አሁንም ችግር ውስጥ ነው
በዳዊት ታዬ
ቼምፕሮ ስፖርት በአሜሪካን አገር የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችንና መሣሪያዎችን በማቅረብ የሚጠቀስ ኩባንያ ነው፡፡
የውጭ ኢንቨስትመንትና የመንግሥት ፍላጎት
- የህንዳውያን ኢንቨስትመንት ከ4.7 ቢሊዮን ዶላር በላይ ደረሰ
በዳዊት ታዬ
ማንኛውም የውጭ ኢንቨስትመንት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጣ መንግሥት ፍቃደኛ ባይሆን ለተመረጡ የኢንቨስትመንት ዓይነቶች ድጋፍና አቅጣጫ የማሳየት ሥራ እንደሚሠራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለጹ፡፡
የጥራት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት በኢትዮጵያ መሰጠቱ 70 በመቶ የውጭ ምንዛሪ ወጪን ያድናል ተባለ
በብርሃኑ ፈቃደ
ለምርቶችና ለአገልግሎት ጥራት ማረጋገጫና የምስክር ወረቀት በአገር ውስጥ መሰጠት መጀመሩ ከዚህ ቀደም በውጭ አገር ለሚገኙ የጥራት ማረጋገጫ ድርጅቶች ይወጣ የነበረውን 70 በመቶ የሚገመት የውጭ ምንዛሪ ወጪን ማዳን እንደተቻለ ተገለጸ፡፡
በጅቡቲ ወደብ የተወረሱ ንብረቶች ለባለቤቶች እንዲመለሱ ተደረገ
በጅቡቲ ወደብ ከስድስት ወር በላይ በመቆየታቸው ምክንያት በወደቡ ይወረሱ የነበሩት ንብረቶች፣ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በተደረገ ስምምነት መሠረት ለባለንብረቶቹ እንዲመለሱ ማድረግ ተጀመረ፡፡
ከቅባት፣ ጥራጥሬና ቅመማ ቅመም ዘርፎች ከ6.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ
በብርቱካን ፈንታ
የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማኅበር በ2002 የበጀት ዓመት 5.4 ሚሊዮን ኩንታል ጥራጥሬ ቅባትና ቅመማ ቅመሞችን ኤክስፖርት በማድረግ የ6.7 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከሰሰ
በዳዊት ታዬ
የአዲስ አበባ ኢግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለ2004 አዲስ ዓመት የንግድ ትርዒትና ባዛር ዝግጅት ያወጣው ጨረታ ውዝግብ አስነሳ፡፡
ቢስ የአትክልትና ፍራፍሬ ኩባንያ አላአግባብ የስም ማጥፋት ደርሶብኛል አለ
በብርሃኑ ፈቃደ
ቢስ የአትክልትና ፍራፍሬ አክሲዮን ማኅበር አላግባብ ስሜን አጥፍተዋል ሲል ነባር የአትክልት ተራ ነጋዴዎችን ወቀሰ፡፡
የጣልያኑ ኩባንያ በ50 ሚሊዮን ብር ዘመናዊ አምፖል ፋብሪካ ሊገነባ ነው
ኢታሊ ላይት የተባለው የጣሊያኑ ኩባንያ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የአምፖል ማምረቻና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ለመገንባት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የኩባንያው ስራ አስኪያጅ ሲኞር ማውሪሲዮ ሙስካራ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
More Articles...
Page 6 of 48


