Wednesday, Jun 19th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ቢዝነስና ኢኮኖሚ - Business & Economy

መኢአድ፣ የኑሮ ውድነቱ ችግር የመልካም አስተዳደር እጦት ያስከተለው መሆኑን ጠቆመ

E-mail Print PDF

በጋዜጣው ሪፖርተር

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ትናንት ወደ ዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፣ በቅርቡ እየተባባሰ ለመጣው የዋጋ ንረትና የገበያ አለመረጋጋት ምንጩ የመልካም አስተዳደር እጦት መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

Read more...

የገበያ መረጃ ጥቆማ

E-mail Print PDF

 

በትናንትናው ዕለት የተካሔዱ የገንዘብና የነዳጅ ዋጋዎችን ከብሔራዊ ባንክና ከውጭ ድረ ገፆች ያገኘናቸው የገበያ ጥቆማዎች በጥቂቱ፡-

Read more...

የሥጋ ገበያው

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በታደሰ ገብረማርያም

 

ከአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ፈንጠር ብሎ የሚገኘው የመንግሥት የከብት በረት ከአገሪቱ አራቱም ማዕዘናት እየተነዱ የሚመጡ የቀንድ ከብቶች ለሽያጭ የሚቀርቡበት ማዕከል ነው፡፡

Read more...

የቤት ኪራይ ቀውስ!

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

 

መንግሥት በኪራይ ዋጋ ጣልቃ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል

በውድነህ ዘነበ፣ በዳዊት ታዬና በብርሃኑ ፈቃደ

በአዲስ አበባ ከተማ የቤት ኪራይ ዋጋ በየጊዜው እየናረ መሄድ ነዋሪውን እያስመረረ ነው፡፡ ምሬታቸውን ከሚገልጹት መካከል ወ/ሮ ዙሪያሽ አለሙ፣ ሲስተር ምክር በዛብህና ወጣት ይበልጣል እርገቱ ይገኙበታል፡፡

Read more...

4D ሲኒማ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ነው

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

 

በኃያል ዓለማየሁ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የፊልም ኢንዱስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረውን 3D የተባለውን የፊልም ቴክኖሎጂ ለፊልም አፍቃሪው ኅብረተሰብ ዕይታ ያበቃው ኤድና ሞል ሕንጻ ላይ የሚገኘው ማቲ መልቲፕሌክስ ሲኒማ፣ ከወራት በፊት ቴክኖሎጂውን በማስመጣት 3D ፊልሞችን ማሳየት መጀመሩ ይታወቃል፡፡

Read more...

‹በቱኒዝያ የተፈጠረው ችግር እዚህ መደገም የለበትም››

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

 

አቶ አህመድ ቱሳ፣ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ

በዳዊት ታዬ

የንግድ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ አህመድ ቱሳ የሆቴል ተጠቃሚ መሆናቸውን ይናገራሉ፡፡ አዘውትረው ለሚጠቀሙበት ሆቴልም ራሳቸውን እንደ ደንበኛ ይቆጥራሉ፡፡

Read more...

ተፈራ ዋልዋ በ20 ሚሊዮን ብር የቴሌስኮፕ ግዢ ይደረጋል አሉ

E-mail Print PDF

 

በታደሰ ገብረ ማርያም

ለእንጦጦ ቴሌስኮፕ ኦብዘርቫቶሪ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የዋናው ቴሌስኮፕና ተዛማጅ ዕቃዎችን በ20 ሚሊዮን ብር ለመግዛት እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን አቶ ተፈራ ዋልዋ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ የቦርድ ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡

Read more...

15ኛው ቻምበር የንግድ ትርዒት ከፍተኛ የቦታ ጥበት አስግቶታል

E-mail Print PDF

 

- ደቡብ አፍሪካ የመጀመርያ ተሳትፎዋን ታደርጋለች

በአስራት ስዩም

ለ15ኛ ጊዜ የሚካሔደው የአዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ባለፉት ዓመታት ከነበረው አኳያ ከፍተኛ የተሳታፊዎች ቁጥር ባይታይበትም ተሳታፊ ኩባንያዎች የጠየቁት ቦታ (በካሬ ሜትር) መጠን በመጨመሩ ምክንያት የቦታ ጥበት ሊገጥመው እንደሚችል ተጠቆመ፡፡

Read more...

የአትክልት ተራ ነጋዴዎች በራሳቸው ተነሳሽነት የዋጋ ተመን አወጡ

E-mail Print PDF
User Rating: / 7
PoorBest 

በብርሃኑ ፈቃደ
የአትክልት ተራ ነጋዴዎች በፈቃዳቸው የዋጋ ተመን አወጡ፡፡ በ16 ያህል የምርት ዓይነቶች ላይ የወጣው የዋጋ ተመን ዝርዝር ባለፉት ቀናት በአትክልት ተራ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ነጋዴዎች ሱቆች ላይ ተለጥፎ ሲሠራበት የቆየ ሲሆን፣ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማን መነሻ አድርጐ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተግባራዊ እንደሚደረግ ነጋዴዎቹና የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባለፈው ዓርብ በሰጡት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡

Read more...

ምክር ቤቱ በዋጋ ተመን አዋጁ ላይ የጋራ የምክክር መድረክ ሊያዘጋጅ ነው

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በዳዊት ታዬ

መንግሥት ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ ያደረገውን የዋጋ ተመን አዋጅ አተገባበርን በተመለከተ ኅብረተሰቡ፣ ነጋዴውና መንግሥት የሚወያዩበት የጋራ የምክክር መድረክ ለማዘጋጀት የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቦርድ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

Read more...

Page 9 of 48