Monday, May 20th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ቆይታ - Interview

‹‹በዓባይ ላይ የባለቤትነት መብት ይከበር የሚለው የተፋሰሱ የራስጌ አገሮች ጥያቄ ነው››

E-mail Print PDF

 

አምባሳደር ዶክተር ተውፊቅ አብዱላሂ

ባለፈው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ከሱዳን ጠረፍ 40 ኪሎ ሜትር ላይ በምትገኘውና ቡምባዲ በምትባለው አካባቢ የሚገነባውን ታላቁ የሚሌኒም ግድብ የመሠረት ግንባታን መርቀዋል፡፡

Read more...

‹‹ከፍተኛ ችግር ሆኖ ያገኘነው የዕርዳታ ፈላጊው ቁጥር መብዛት ነው›› አቶ ይልማ ወልደ ዮሐንስ

E-mail Print PDF

የተወለዱት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሆሳዕና ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመርያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በተወለዱበት ከተማ ሆሳዕና ውስጥ አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመግባት የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በአካውንቲንግ ይዘዋል፡፡

Read more...

‹‹ትልቁ ችግር መንግሥት ሁሉንም ነገር እኔ እሠራዋለሁ ብሎ ማሰቡ ነው››

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

አቶ ግርማ ሰይፉ፣ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባልና የፋይናንስና የበጀት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር

በቅርቡ የተዘጋጀው የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ ረቂቅ አዋጅ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት ከተካሄደበት በኋላ ጉዳዩ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ተልኳል፡፡

Read more...

‹‹ገመና ድራማ ላይ ኢንቨስት ያደረግነው እኛ በመሆናችን አብላጫው የሞራልና የኢኮኖሚ መብቱ የእኛ ነው›› አቶ አብነት ጌታቸው፣ የዶን ፊልሞች ፕሮዳክሽን ማኔጀር

E-mail Print PDF

አቶ አብነት ጌታቸው የዶን ፊልሞች ፕሮዳክሽን ማኔጀር ሲሆኑ፣ ዳ'አማት ፕሮዳክሽንን ከተቀላቀሉ አንድ ወር ሆኗቸዋል፡፡

Read more...

‹‹የሕትመት ዋጋ ጭማሪው ከፕሬስ አፈና ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም››

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

ወይዘሮ ሙሉ ገብረ ሕይወት፣ የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ

ጋዜጦችንና ሚስጢራዊ ሕትመቶችን በማተም የሚታወቀው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ብቻ ነው፡፡ ከ85 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው አንጋፋው የማተሚያ ድርጅት ሰሞኑን በጋዜጦች የማሳተሚያ ዋጋ ላይ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ ማድረጉን አስታውቋል፡፡

Read more...

‹‹ገመና ቁጥር ሁለት ብለው ርዕሱን መጠቀም አይችሉም›› አቶ አድነው ወንድይራድ፣ የገመና ድራማ ደራሲ

E-mail Print PDF
User Rating: / 7
PoorBest 

የአርክቴክቸር ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት በ1979 ዓ.ም. ነው፡፡ ከዚያም ለተወሰኑ ዓመታት ከሠሩ በኋላ ወደ ኪነጥበብ ገብተዋል፡፡ የገመና ድራማ ደራሲ አቶ አድነው ወንድይራድ እውነተኛ ታሪኮችን፣ ቴአትሮችና ፊልሞችን ጽፈዋል፡፡

Read more...

‹‹የማኅበረሰብ ተጠያቂነት ትክክለኛ ዓላማ የሐኪሙን ሥራ ለማክበርና የታካሚውን መብት ለማስጠበቅ ነው›› ዶክተር መንግሥቱ አስናቀ

E-mail Print PDF

ዶክተር መንግሥቱ አስናቀ በፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል የተቀናጀ የቤተሰብ ጤና ፕሮግራም ኃላፊ ናቸው፡፡ የተወለዱት፣ የአንደኛና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት በአዲስ አበባ ነው፡፡

Read more...

‹‹ለአገራችን ዕድገት ሲባል አስትሮኖሚ ጥቅም ላይ መዋል አለበት››

E-mail Print PDF

ዶክተር ለገሰ ወተሮ፣ የአስትሮኖሚ ዘርፍ ቡድን መሪ

ዶክተር ለገሰ ወተሮ ይባላሉ፡፡ በአገሪቱ በብቸኝነት በአስትሮኖሚ ዘርፍ የተሠማራው ቡድን መሪ ናቸው፡፡

Read more...

‹‹የልብ ትርታችን ከነዳጅ ጋር አብሮ ይጨምራል፣ ይቀንሳል››

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራ የጀመሩት እ.ኤ.አ በ1984 ዓ.ም. ነው፡፡

Read more...

‹‹የኢትዮጵያውያን እንግዳ ተቀባይነት እንዲያድግ ጥራት ያለው ሥልጠና ያስፈልጋል›› አቶ ወንድይራድ አበበ

E-mail Print PDF
User Rating: / 7
PoorBest 

የኢትዮጵያ እንግዳ ተቀባይነት በዓለም ላይ እንደሚታወቅ በስፋት ቢነገርም ዘመናዊ ግን አይደለም የሚሉ አሉ፡፡

Read more...

Page 1 of 15

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  9 
  •  10 
  •  Next 
  •  End 
  • »