አቶ ፈለቀ ኃይሌ፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
ቆይታ - Interview
‹‹ዕቅዳችን የትራንስፖርት ዘርፉን በማሳደግ ትላልቅ ኩባንያዎች እንዲፈጠሩ ማገዝ ነው››
‹‹የምግብ እጥረት ችግርን ለመፍታት በማከምና በመከላከል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ መከናወን ይኖርበታል›› ዶክተር ተወልደ ብርሃን ኃይሉ
ዶክተር ተወልደ ብርሃን ኃይሉ የአላይቭ ኤንድ ትራይቭ (መኖር፣ማደግና መበልጸግ) ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ናቸው፡፡
‹‹ድህነትና ጭቆና ብቻቸውን ወደ ዓመፅ አይገፋፉም፤ ንቃተ ህሊናንም ይጠይቃል›› ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ
የታሪክ ኢመሪትስ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ በኒውዮርክ ከተማ በሆበርትና ዊሊያም ኮሌጆች ላለፉት 30 ዓመታት በማስተማር ላይ ነበሩ፡፡
‹‹ባደጉ አገሮች የሆስፒታል አልጋ ከአምስት ኮከብ ሆቴል አልጋ ይወደዳል›› ዶክተር ግሩም ብርሃኔ
የግሩም ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር
ዶ/ር ግሩም ብርሃኔ ይባላሉ፡፡ ከአራት ዓመት በፊት የተመሠረተው የግሩም ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተርና ባለድርሻ ናቸው፡፡
‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ችግሮች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚያስፈልጋቸው ናቸው›› አቶ ንጉሡ አክሊሉ
አቶ ንጉሡ አክሊሉ የአካባቢ ተቆርቋሪዎች መድረክ ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ከአካባቢ ጉዳይ ጋር በተያያዘ፣ በቅርቡም በጋምቤላ ክልል በጐማሬ ቀበሌ የደን ይዞታ ለኢንቨስትመንት መሰጠቱን በተመለከተና በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ብርሃኑ ፈቃደ አነጋግሯቸዋል፡፡
‹‹በሃይማኖት ሽፋን የከተማዋን ፀጥታና ሰላም የሚበጠብጡ ግለሰቦች ያጋጥሙናል›› አቶ ፀጋዬ ኃይለ ማርያም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፀጥታና የፍትሕ ቢሮ ኃላፊ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፀጥታና የፍትሕ ቢሮ ኃላፊ አቶ ፀጋዬ ኃይለ ማርያም ባለፈው ሳምንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ቢሮአቸው የከተማዋን ፀጥታ ለማስጠበቅ እያደረገው ስላለው እንቅስቃሴ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
‹‹ሁልጊዜ ወንጀል ይሠራል በሚል አስተሳሰብ መነሻ ሕጎችን የምናወጣ ከሆነ አስቸጋሪ ነው›› አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የግልግል ተቋም ዳይሬክተር
ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በርከት ያሉ የአክሲዮን ማኅበራት እየተደራጁ አክሲዮኖቻቸውን በመሸጥ ላይ ናቸው፡፡
‹‹በሃያ ደቂቃ የሚያልቅ ሥራ በግማሽ ቀን ሲያልቅ የምንደሰት ከሆነ ቀልድ ነው የሚሆነው›› አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ
ኤፍሬም ተስፋዬ ይባላል፡፡ ወጣት ነው፡፡ ‹‹አፋላጊ ዶትኮም›› የሚል ስያሜ የሰጡትን የመረጃ ማዕከል በተለየ መንገድ ከሌሎች ጓደኞቹ ጋር በመሆን አቋቁሟል፡፡
‹‹ለለጋሾችም ሆነ አብረውን ሲሠሩ ለነበሩ መረጃ የሰጠንበት ጊዜ የለም››
ወ/ሮ ዜናዬ ታደሰ፣ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር
ወ/ሮ ዜናዬ ታደሰ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሕግ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በሰብዓዊ መብቶች ሠርተዋል፡፡
‹‹ወደኋላቀር ግብርና መመለስ የሚያስኬድ አይመስለኝም›› ጆን ማክዴርሞት
ዛሬን ጨምሮ ላለፉት ሁለት ቀናት በኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የእንስሳት ሀብት ምርምር ኢንስቲትዩት ግቢ ውስጥ ዓውደ ጥናት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
More Articles...
Page 2 of 15


