ቀና ይበል ጥቁር ፊታችሁ
አበሾች ይብራ ገፃችሁ
የሳባ ኩሩ ዘር ናችሁ
ፌርማታ - Fermata
እንቅልፍ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
የቅርብ ጊዜ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሰሜን አሜሪካ ሕዝቦች እያንዳንዱን ሌሊት በአማካይ ከሰባት እስከ ሰባት ተኩል ሰዓት በእንቅልፍ ያሳልፋሉ፡፡
Read more...
ለ8ኛ ጊዜ የተካሄደው "ቅድሚያ ለሴቶች" የ5 ኪ.ሜ. የሴቶች ሩጫ
ጠባቂው
ውሻ ጌታ ቢሆን ሰው የሱ ዘበኛ፣
ሌሊት ሲጮህ አድሮ ቀን ቀን የሚተኛ
ቤትን ለመጠበቅ ለውሻ ቢቀጠር፣
Read more...
ውሻ ጌታ ቢሆን ሰው የሱ ዘበኛ፣
ሌሊት ሲጮህ አድሮ ቀን ቀን የሚተኛ
ቤትን ለመጠበቅ ለውሻ ቢቀጠር፣
የዛሬ 115 ዓመት ታላቁ የአድዋ ጦርነት የተካሄደባቸው የአድዋ ሰንሰለታማ ተራራዎች
ዘጠኙ ወንድማማቾች
ከዕለታት አንድ ቀን በደጋው አገር የሚኖሩ ዘጠኝ ወንድማማቾች ነበሩ፡፡ ወንድማማቾቹ በአስተሳሰባቸውና በምግባራቸው ቂላቂሎች ነበሩ፡፡
ለፍቅረኛሞች ቀን በ 800 ብር ተሸጦ ለስጦታ የቀረበ አበባ
ቀፎውን አትንኩት
የሰው ልጅ ብልጥ ነው ሞኝም ነው ግድርድር
እግዜሩን ከሰማይ ዲያብሎስን ከምድር
እያፈራረቀ-ከልቡ እሚያሳድር፡፡
More Articles...
Page 1 of 8






እንደ ኢያሪኮ ግንብ
ነፍስ ያላያት ነፍስ
ያች አለላ ሙዳይ….
ሰምና ወርቅ