Friday, May 24th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ፌርማታ - Fermata

ዝክረ ቴዎድሮስ

E-mail Print PDF

(በሔኖክ ያሬድ)

አፄ ቴዎድሮስ አባ ታጠቅ ካሳ፣ መይሳው ካሳ በመባል ይታወቃሉ፡፡ ዛሬ ሚያዝያ 6 ቀን 2002 ዓ.ም. ሰማዕት የኾኑበትና ራሳቸውን ያጠፉበት 142ኛው ዓመት ነው፡፡ የአፄ ቴዎድሮስን ባህላዊ ጀግንነት፣ ሐቀኝነትና ታማኝነት አስመልክቶ ከ22 ዓመታት በፊት ኹለት ታላላቅ ምሁራን ከጻፉት መካከል አቅርበናል፡፡

Read more...

ፍቅር አመረረ

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

ፍቅር ኮበለለ . . . የገባበት እንጃ፣
ውሸትና ክህደት
ቅናት ከጅልነት
ባጫሩት መነሻ፡፡
ፍቅር ሸፈተ አሉ . . . በደንቆሮ ዋሻ፣
አልልፈሰፈስም
አልንገዋለልም
አልገበዝ ብሎ ንቆ የ፣ጅ መንሻ፡፡
አፈርሣታ ውጡ"
ፍቅር እኮ ከዳ . . . ሕይወት ኮሰኮሰው፣

Read more...

መንግሥት

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

መንግሥት በሕዝብ ቁጥጥር ስር ካልሆነ አገዛዝ ነው፡፡ አገዛዝ መራራ በመሆኑ በተለያዩ ማጣፈጫዎች እየተቀባ በአገዛዙ ቁጥጥር ስር ባሉ የዜና ማሰራጫዎች ሕዝቡ እንዲቀበለው ይደረጋል፡፡

Read more...

ከቀደምት ደብዳቤዎች

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
የጽሕፈት ሚኒስቴር


- ለክቡር ያገር ግዛት ሚኒስቴር
- ለክቡር   የገንዘብ ሚኒስቴር ሐምሌ 6 ቀን 1947

Read more...

የሆኑትን መሆን

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

ሀገር እልል ሲል
ሕዝቡ ሲያጨበጭብ
እንዴት ዝም እላለሁ

Read more...

የኢጣልያ ምርኮኞችና ስለ እነሱ የተደረገ ስምምነት

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ የተማረኩ የኢጣሊያ ጦር ምርኮኞች እንዳይገደሉ፤ ወይም ያለወገን በሆነ ዓይነት ሠራዊታቸው እንዳያጉላላቸው አወጁ፡፡

Read more...

ቀይ ሽንኩርት

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

የሰው ልጅ ቀይ ሽንኩርትን ጥቅም ላይ ማዋል ከጀመረ አያሌ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ ጠቢባኑ እንደመዘገቡት፣ የቀይ ሽንኩርት ጠቀሜታ እንዲህ በዋዛ በአጭር የሚዘገብ አይደለም፡፡

Read more...

ይቻላል!

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

"የአንድን ሰው ጠባይና ተግባር የሚገልጠው ወይም የሚያስረዳው አስተሳሰቡና አመለካከቱ ነው" ይላሉ አዋቂዎች፡፡ ጥበበኛው ሰሎሞን ልብን እንደ አንድ የአትክልት ቦታ፣ ልብ ላይ የሚዘራው ደግሞ ሃሣብ ሲሆን የዘሩ አበቃቀልና ዕድገት ቀጥተኛ ወይም ጠማማ እንደሚሆን ነው ያስገነዘበው፡፡

Read more...

የበጎች ጠባቂ

E-mail Print PDF

"ገጽህ ተቀይሮ ፊትህም ጨልሟል
ልብህ በጣም አዝኖ በትዝታ ሆኗል
ምንነካህ ወገኔ
በትርህ ከእጅህ ወዴት ሄደ ዛሬ
ከብቶችህ ወየት ናቸው
ሰዓት ከደረሰ በል እናስገባቸው"

Read more...

ያበደ ሌሊት

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

ቀን - ሲያብድ
ሌ-ት - ይተኛል
እንቅልፉ ሌሊት
ድንገት - ይነቃል
እብደት - ይጀምራል በቀን ይቀናና፡፡

Read more...

Page 6 of 8