ምነው ዛሬ ክቡር ሚኒስትር?
ምነው ምን?
ከጧት ጀምሮ ኮምፒውተር ላይ ነዎት፡፡
ክቡር ሚኒስትር - Kibur Minister
ክቡር ሚኒስትር
[በሥራ ምክንያት ውጭ አገር በሔዱ ቁጥር ክቡር ሚኒስትሩ ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን አገራቸው ገብተው በእውቀታቸውና 5በገንዘባቸው እንዲሠሩና የልማት አጋር እንዲሆኑ ይወተውታሉ፡፡
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
የክቡር ሚኒስትሩ ሞባይል ስልክ ባልተለመደ ሁኔታ የጥሪ ጩኸት ያስተጋባው በመንፈቀ ሌሊት ነበር፡፡ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብለው በድንጋጤ ተቻኩለው አነሱት፡፡
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
ክቡር ሚኒስትሩ አዲስ ሹመኛ ናቸው፡፡ የተሾሙትም በ2003 ነው፡፡ ከአሁን በፊት ሚኒስትር አልነበሩም፡፡ ከዚያ በፊትም ጉቦ በሚያስገኝ ሹመት ውስጥ አልነበሩም፡፡ ስለሆነም ሙስናን የሚያወግዝ ወሬ ሲነሣም አብረው ያወራሉ እንጂ አይሸማቀቁም፡፡ ቴሌቪዥን እያዩ ከሚስታቸው ጋር አሁን እያወሩ ያሉትም ይሄንኑ ነው]
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
ያምነኛል አምነዋለሁ፤ ሥራዬን ያቀላጥፍልኛል፤ ከአደጋ ይጠብቀኛል፤ ሐቀኛ የሕዳሴና የትራንስፎርሜሽን ልጅ ብለው ከሚያምኑት አማካሪያቸው ጋር እንደተለመደው ለመዝናናት ወደ ሆቴሉ ባር ሲገቡ ዛሬም ያጋጠማቸው አማካሪያቸው ዘወትር የሚነግራቸው ኪራይ ሰብሳቢ በማለት የሚያሙትና የሚጠሉት ሰው ነበር፡፡ የእግዜር ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላም አሽሙሩ ተጀመረ]
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
ክቡር ሚኒስትሩ በቴሌቪዥንና በሬዲዮ የሰሙትን ሰፊው መግለጫቸው በጋዜጣም በስፋት በመጻፉ፣ ጸሐፊያቸው እያነበበችው ሳለች ከቢሮ ደረሱ፡፡ እስክትጨርስ ድረስ ጊዜ ሰጧትና አስተያየትዋን ለማወቅ ጠሯት]
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
[ክቡር ሚኒስትሩ በመኖርያ ቤታቸው ሆነው በነገታው ለሚያቀርቡት ጽሑፍ እየተዘጋጁ ናቸው፡፡ ልጆቻቸው ደግሞ ሙዚቃ ከፍተው እያስጮሁ ናቸው፡፡]
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
ክቡር ሚኒስትሩ ታመው ባንኮክ ይገኛሉ፡፡ ሌሎች በርካታ ኢትዮጵያውያንም ለሕክምና ሄደው ከክቡር ሚኒስትሩ ጋር በትልቁ ሆስፒታል ዶክተሩ ዘንድ ለመግባት ተራ እየጠበቁ ናቸው፡፡ ከአንድ ከሚያውቁት ነጋዴ ጋር የሞቀ ወሬ ይዘዋል ክቡር ሚኒስትሩ]
Read more...
Page 1 of 8


