ክቡር ሚኒስትር - Kibur Minister
ክቡር ሚኒስትር
(አጠቃላዩ የኢሕአዴግ ጉባዔ ገና ቢሆንም በአባል ድርጅቶች ውስጥ እየተካሄደ ያለው ግምገማ ክቡር ሚኒስትሩን አልጣማቸውም፡፡ ስጋታቸው በቀጣይ ላይሾሙ እንደሚችሉ ከወዲሁ ጠቋሚ መረጃ ማግኘታቸው አይደለም፡፡ ባይሾሙስ ነፃ ሆነው መኖር ይችላሉ ወይ የሚለው ነው፡፡
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(አዲሱን ዓመት በጋራ ለማክበር የክቡር ሚኒስትሩ ቤተሰብ ከክልሎችም፣ ከአሜሪካም፣ ከአውሮፓም፣ ከመካከለኛው ምሥራቅና ከአፍሪካም ተሰባስበዋል፡፡ ዘመድ አዝማዱ ሁላ ከእሳቸው ቤት አርፏል፡፡ ዓውደ ዓመቱ አሥር ቀን ቢቀረውም የዛሬው የእራት ግብዣ ራሱ አውደ ዓመት አስመስሎታል)
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(አዲሱን ዓመት በጋራ ለማክበር የክቡር ሚኒስትሩ ቤተሰብ ከክልሎችም፣ ከአሜሪካም፣ ከአውሮፓም፣ ከመካከለኛው ምሥራቅና ከአፍሪካም ተሰባስበዋል፡፡ ዘመድ አዝማዱ ሁላ ከእሳቸው ቤት አርፏል፡፡ ዓውደ ዓመቱ አሥር ቀን ቢቀረውም የዛሬው የእራት ግብዣ ራሱ አውደ ዓመት አስመስሎታል)
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(ከውጭ ከመጣው የዱሮ ጓደኛቸው ጋር ሆነው በጧት ቢሮ ለመግባት ከቤት ቢወጡም፣ ከውጭ እንግዳ ስለሚገባ የቦሌው ዋናው መንገድ ተዘጋግቷል፡፡
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
በገዛ ፈቃዳቸው ከሥልጣንና ኃላፊነታቸው ለመገለል ካመለከቱት የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት አንዱ ክቡር ሚኒስትር ናቸው፡፡ ግምገማው ቶሎ ተካሂዶ፣ ሹም ሽር ተደርጎ ለማየትም በጉጉት እንጂ በፍርሃት የሚጠባበቁ አይደሉም፡፡
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(አዲሱ ፓርላማና አዲሱ የሚኒስትሮች ካቢኔ ከመቋቋሙ በፊት ኢሕአዴግ በያዘው እቅድ መሠረት ከላይ እስከታች በሁሉም አካባቢ ግምገማ እያካሄደ ነው፡፡
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(አሥራ ሦስት ሺሕ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዲግሪ ተመርቀዋል፡፡ የእንኳን ደስ አለህ፤ ደስ አለሽ ድግስ በየቦታው አለ፡፡ ካርድ በሽበሽ ነው፡፡ የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊም በዚያው ዕለት በዲግሪ ተመርቃለች፡፡
Read more...
ክቡር ሚኒስትር
(ክቡር ሚኒስትሩ ምኑም አልጥምና አላምር ብሏቸዋል፡፡ ራሴን አጠራለሁ ሕዳሴ እፈጥራለሁ፤ የባለሥልጣን ሀብት እንዲመዘገብ አደርጋለሁ፤ የሚለውን የኢሕአዴግ አካሄድም እያስደነገጣቸውና እያሳሰባቸው ነው፡፡ በኅብረተሰቡም አንዳንድ ወገኖች ሙስናን እንዋጋለን እያሉ የሚያደርጉት እንቅስቃሴም ወዴት ሊያመራና ምን ሊያስከትል እንደሚችል ገብቷቸዋል፡፡
ክቡር ሚኒስትር
(አንድ ኢትዮጵያዊ አርቲስት በተራራው ላይ ቦታ ይዟል፡፡ ያ ቦታ ደግሞ ለእኛ ይሰጠን ብለው ሌሎች ሰዎችና መሥርያ ቤቶች ጠይቀዋል፡፡ በክቡር ሚኒስትሩ የሚመራ ኮሚቴ ውሳኔ እንዲሰጥበት በስብሰባ ላይ ነው)
ክቡር ሚኒስትር
(ክቡር ሚኒስትሩ ማክሰኞ ማክሰኞ በራቸውን ክፍት አድርገው ባለጉዳዮችን ያስተናግዳሉ፤ ቅሬታን ያዳምጣሉ፡፡ ዛሬም የባለጉዳዮች ቀን ነውና ጸሐፊያቸው በየተራ የምታስገባቸውን ባለጉዳዮች እያስተናገዱ ይገኛሉ፡፡)
Page 4 of 8


