(ኢሕአዴግ የአባላቱን የውስጥ ግምገማ ጀምሯል፡፡ አንዳንዱ የግምገማ መድረክ የጦርነት መድረክ ሆኗል፡፡ በምላጮችና በሀቀኞች መካከል ትንቅንቅ እየተካሔደ ነው፡፡ አካሔዱ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ነው እንጂ መንፈሱ "ይለያል ዘንድሮ" ዓይነት ነው፡፡ በጸሐፊነት፣ በሾፌርነት፣ በተራ ሠራተኝነት የሚገኙ የኢሕአዴግ አባላትና በሚኒስትር ደረጃ ያሉ አባላት፣ በሌላው ሚኒስትር ላይ እንዲህ ዓይነቱን ሒስ ይሠነዘራሉ ብሎ የገመተ አልነበረም፡፡
ክቡር ሚኒስትር - Kibur Minister
ክቡር ሚኒስትር
(የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከሕዝብ ከቀረቡለት እጅግ በርካታ አቤቱታዎች መካከል ዓበይት ያላቸውን በመምረጥ ኮሚቴ አቋቁሞ፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለመፈጸሙ የያዘውን ማስረጃ ለማስረዳትና ምላሽ ለማግኘት ከሚኒስቴር ወደ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች እየዞረ ነው፡፡ ዛሬ ጧትም ክቡር ሚኒስትርን ሊያነጋግር ቀጠሮ ይዟል፡፡ ፀሐፊዋ ከኮሚሽኑ የመጡትን ሰዎች ልታስገባቸው ነው)
ክቡር ሚኒስትር
- እናንተ ፀሐፊዎች ስትባሉ አንዳንድ ጊዜ ከሚኒስትር በላይ ካልሆን ትላላችሁ፡፡ እኔ በጧት ስገባ፣ አንቺ አሁን ትገቢያለሽ?
- ውይ ይቅርታ ክቡር ሚኒስትር፣ ዝናቡ በጭራሽ ከቤት አላስወጣ አለኝ፤ ታክሲ ድረስ እንዴት ልሂድ... ዝናቡ... የዛሬ ጧቱ ደግሞ ልዩ ነው፡፡
- ለነገሩ እውነትሽን ነው - የዛሬ ጧቱ ዝናብ እኔም ገርሞኛል፡፡ አንዳንዴም ያስፈራኛል፡፡
ክቡር ሚኒስትር
(ክቡር ሚኒስትሩ እግር ኳስ አይወዱም፡፡ ሳይወዱ ግን የዓለም ዋንጫን እየተከታተሉ ናቸው፡፡ ቤተሰባቸውና ወዳጆቻቸው እግር ኳስን እየተከታተሉ ስለሆነ፣ ለክቡር ሚኒስትሩ የሚሆን የብቻ ቴሌቪዥን አልተገኘም፡፡ በግዴታም እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ የሚያዩትን በስፖርት ዓይን ባያዩትም፣ በፖለቲካ ዓይን ግን እያዩ ይተረጉሙታል፣ ክቡር ሚኒስትር)
ክቡር ሚኒስትር
(ክቡር ሚኒስትሩ በቀጣዩ አምስት ዓመታት ሥልጣን እንደማይኖራቸው አስቀድመው አሳውቀዋል፡፡ ድርጅቱም ተቀብሎታል፡፡ ሆኖም ግን በቀጣዩ የኢሕአዴግ የአምስት ዓመት መንግሥታዊ አመራር ወቅት ሊሾሙና ሊሻሩ በሚገባቸው ሰዎች ላይ መነሻ ሐሳብና ጥናት በሚያቀርበው ኮሚቴ ውስጥ ሰብሳቢ ናቸው፡፡
ክቡር ሚኒስትር
(ክቡር ሚኒስትሩ ለፓርላማ አልተወዳደሩም፡፡ ኢሕአዴግ በቀጣይ ጉዞው ምን እንደሚያደርጋቸው፣ የት እንደሚያስቀምጣቸውና እንደማያስቀምጣቸው እርግጠኛ አይደሉም፡፡ በጣም እያሳሰባቸውም ነው፡፡ አንዳንድ ወዳጆቻቸውን መራቃቸውና መጥፋታቸውም "እንዴት ነው ነገሩ?" እያሰኛቸው ነው፡፡ በተለይም ስንት ውለታ የዋሉለት አንዱ የውኃ ሽታ ሆኖ መቅረቱ ከንክኗቸዋል፡ ፀሐፊያቸውንም ጠየቋት)
ክቡር ሚኒስትር
(እሁድም የምርጫ ቀን ስለነበር በእግር ወለምታ ምክንያትም ሐኪም ብዙ አትንቀሳቀስ ስላላቸው እሁድ፣ ሰኞና ማክሰኞ ከቤት አልወጡም፡፡ ከአሜሪካና ከአውሮፓ ከመጡ ጓደኞቻቸውና ቤተሰቦቻቸው ጋር የምርጫ ወሬ እየተከታተሉ እየተዝናኑ ናቸው)
ክቡር ሚኒስትር
ክቡር ሚኒስትር
(ረጋ በማለት የሚታወቁት ክቡር ሚኒስትር ከሠርግ ድግስ ሥፍራ ወዲያው መጥተው ወዲያው ተሰናብተው ወጡ፤ ሲወጡም ከቅርብ ወዳጃቸው ጋር አዳራሹ በር ላይ ተገናኙ)
ክቡር ሚኒስትር
Page 5 of 8


