Saturday, May 25th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ኪንና ባህል - Life & Art

የኃይሌ ገብረ ሥላሴ ትጥቅ ለሃንኩክ ሙዚየም ተበረከተ

E-mail Print PDF

 

በጋዜጣው ሪፖርተር

ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ባለፈው ዓመት በ‹‹ግሬት ኖርዝ ራን›› የተሳተፈበትን ትጥቅ ጨምሮ የ‹‹ግሬት ኖርዝ ራን›› ትውስታ መገለጫዎች ለሃንኮክ ሙዚየም ተበረከቱ፡፡

Read more...

‹‹ድሬ ድሬ›› በ‹‹ሰላም አላት›› አልበም መጣ

E-mail Print PDF
User Rating: / 6
PoorBest 

 

በሔኖክ ያሬድ

‹‹መዳኒት ናት ድሬ
እውነት እንደ ስሟ
ላፈቀራትማ ስትሰጥ እንዳቅሟ››

እያለ ‹‹ድሬ ድሬ›› በሚለው ነጠላ ዜማው ስለድሬዳዋ ከተማ ያቀነቀነው ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት ነው፡፡ ከኅብረተሰቡ ዘንድ በቅርበት ያስተዋወቀውን ይህንኑ ነጠላ ዜማ ያካተተ አዲሱን አልበም ‹‹ሰላም አላት››ን በዚህ ሳምንት ለአደባባይ አውሎታል፡፡

Read more...

የኤፍሬም እንዳለ ሦስተኛው የ‹‹እንጨዋወት›› መድበል

E-mail Print PDF

 

በጋዜጣው ሪፖርተር

የጋዜጠኛ፣ ደራሲና ተርጓሚ ኤፍሬም እንዳለ ሦስተኛው የእንጨዋወት መድበል ለአንባብያን ቀረበ፡፡ ይህ ባለፈው ሐሙስ በይፋ በገበያ ላይ የዋለው መድበል በ47 የተለያዩ ርእሶች ሥር የተሰናዱ አዝናኝ መጣጥፎችን ይዟል፡፡

Read more...

ራስን በማጥፋት ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ወጣ

E-mail Print PDF

በንጉሡ አጥናፉ የተዘጋጀውና መጋቢት 28 ቀን 2003 ዓ.ም. ለአደባባይ የበቃው መጽሐፍ፣ ‹‹ሕይወት ግዛቷ ሲጣስ›› ይሰኛል፡፡ ትኩረቱን ራስን በማጥፋት ላይ ያደረገው መጽሐፉ፣ ስለ አስከፊው ተግባር ታሪካዊ ዳራና በዘመኑ ስላለው ሁኔታ ተመልክቶበታል፡፡
ደራሲው እንዳሉት፣ መጽሐፉ ራስን ስለማጥፋት ሳናውቅ የሚደረጉትን ሥነ ልቦናዊ ምክንያቶች ለመዳሰስ ተሞክሮበታል፡፡

Read more...

ምን የት?

E-mail Print PDF

ውይይት በ‹‹ለገሃነም ጸሎት›› ላይ

ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ክበብ ዛሬ ሚያዝያ 2 ቀን 2003 ዓ.ም. ‹‹ለገሃነም ጸሎት›› በተሰኘው የደራሲ ግዛቸው ገብረ እግዚአብሔር መጽሐፍ ላይ ውይይት ያካሒዳል፡፡

Read more...

‹‹ታሪክና ምሳሌ›› ከገላጭ ሥዕሎች ጋር ቀረበ

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ለሦስተኛ ክፍል የአማርኛ መማርያ የነበረው የደራሲ ከበደ ሚካኤል ‹‹ታሪክና ምሳሌ›› ሦስት ግጥሞች በሥዕላዊ መግለጫ ተቀናብረው በአንድ መጽሐፍ ለገበያ ቀረቡ፡፡

Read more...

የአፍሪካ ደራስያንን በኢትዮጵያ መድረክ

E-mail Print PDF

በምዕራፍ ብርሃኔ

አፍሪካና አፍሪካ ነክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በብዕሮቻቸው የተጠበቡ አፍሪካውያን ደራስያን በመጪው ሚያዝያ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በሚዘጋጀው ዓለም አቀፋዊ ጉባኤ ላይ ሊታደሙ ነው፡፡

Read more...

ሕዝባዊት ቻይና የሙዚቃ መሣርያዎችን አበረከተች

E-mail Print PDF

በጋዜጣው ሪፖርተር

ሕዝባዊት ቻይና የኢትዮጵያን የባህል ዘርፍ ሊያጠናክሩ የሚችሉ የሙዚቃ መሣርያዎችና ተጓዳኝ ዕቃዎችን በስጦታ መጋቢት 20 ቀን 2003 ዓ.ም. ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አበረከተች፡፡

Read more...

ጥንታዊ በሆኑ ታሪካዊ ቤቶች ላይ እየተወሰደ ያለው የማፍረስ ዕርምጃ ይቁም: የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኅበር

E-mail Print PDF

ቅርሶች የሀገሮችን ታሪኮች ምንነት ይነግራሉ፡፡ የዜጎችን ማንነት ያሳያሉ፡፡ የሰው ልጅ ቀደምት ድርጊቶችና እንቅስቃሴዎች ምን ይመስሉ እንደነበር ያመለክታሉ፡፡

Read more...

በስያሜ ቃላት ዙርያ በአዲስ አበባ ሮብ ዐውደ ጥናት ይካሔዳል

E-mail Print PDF

በጋዜጣው ሪፖርተር

በኢትዮጵያ ለተለያዩ ጽንሰ ሐሳቦች በሚሰጡ ስያሜዎች ዙርያ በአዲስ አበባ የፊታችን ሮብ መጋቢት 28 ቀን 2003 ዓ.ም. ዐውደ ጥናት ይካሔዳል፡፡

Read more...

Page 1 of 41

  • «
  •  Start 
  •  Prev 
  •  1 
  •  2 
  •  3 
  •  4 
  •  5 
  •  6 
  •  7 
  •  8 
  •  9 
  •  10 
  •  Next 
  •  End 
  • »