Wednesday, May 22nd

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ኪንና ባህል - Life & Art

ከመጻሕፍቱ ማዶ

E-mail Print PDF

በሔኖክ ያሬድ

ስድስት ኪሎ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ሳምንቱን ሙሉ  የሰነበተው፣ በሩን ለመጣ ሁሉ በመክፈት ነበር፡፡

Read more...

ለድምፃዊ አሸናፊ ከበደ መቋቋሚያ ዛሬ የሙዚቃ ዝግጅት ይካሔዳል

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

በጋዜጣው ሪፖርተር

ገቢው ለድምፃዊ አሸናፊ ከበደ የሚውል የሙዚቃ ዝግጅት ዛሬ እሑድ መጋቢት 11 ቀን 2003 ዓ.ም. ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሔዳል፡፡

Read more...

ጎምቱው ጋዜጠኛ ግዮን ሐጎስ አለፉ

E-mail Print PDF

በሔኖክ ያሬድ

በኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት ታሪክ ሁነኛ ስፍራ ያላቸውና የቀድሞው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኃላፊ የነበሩት አቶ ግዮን ሐጎስ ሥርዓተ ቀብር ባለፈው ቅዳሜ በደብረ አሚን ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ተፈጸመ፡፡

Read more...

ሙዚቃ፣ ቀይ ምንጣፍና ፔንዱለም

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በዓለማየሁ ሰይፈ ሥላሴ

በሆሊውድ ለሚሠሩ ፊልሞች ምርቃት ከፍተኛ ግምት ሲሰጣቸው፣ ተዋናዮቹና ሌሎችም የፊልም ሙያተኞች የክብር አቀባባል ሲደረግላቸው ማየት የተለመደና የማይገርም ትዕይንት ነው፡፡

Read more...

የበገና ደርዳሪዎች ተመረቁ

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

በጋዜጣው ሪፖርተር

በማኅበረ ቅዱሳን ሥር የሚገኘው የአቡነ ጎርጎርዮስ የአብነትና የዜማ መሣርያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ለስድስት ወራት በበገና አደራደር ትምህርት ያሰለጠናቸው 185 ተማሪዎች ባለፈው ቅዳሜ አስመረቀ፡፡

Read more...

‹‹የጥንቱ ትዝ አለኝ››

E-mail Print PDF

በጥበበሥላሴ ጥጋቡ

በሳምንት መገባደጃ ላይ አካባቢ ሐሙስ ቦሌ ወደሚገኘው አሊዜ ክለብ ጎራ ቢሉ የኢትዮጵያን የ1950ዎቹና 60ዎቹ ሙዚቃን ይሰማሉ፡፡

Read more...

‹‹ንስሐ›› የግጥም መድበል ለንባብ በቃ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በጥበበሥላሴ ጥጋቡ

መጋቢት 3 ቀን 2003 ዓ.ም. ተመርቆ ለንባብ የበቃው ‹‹ንስሐ›› የግጥም መድበል ነው፡፡

Read more...

ምን የት?

E-mail Print PDF

ውይይት

ቀን፣ ዛሬ መጋቢት 4 ቀን 2003 ዓ.ም.
ቦታ፣ ብሔራዊ ሙዚየም
ሰዓት፣ 8 ሰዓት

Read more...

በነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ሥራና ሐሳብ ላይ ዐውደ ጥናት ተዘጋጀ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

- ‹‹የመንግሥትና ሕዝብ አስተዳደር›› መጽሐፋቸው 90ኛ ዓመት ይዘከራል

በሔኖክ ያሬድ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ሥራና ሐሳብ ዙርያ የአንድ ቀን ዐውደ ጥናት መጋቢት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. እንደሚያካሒድ አስታወቀ፡፡

Read more...

የኦርኬስትራ ኢትዮጵያ ሁለገቡ አርቲስት ዘሪሁን በቀለ አለፈ

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

(በሔኖክ ያሬድ)

“እኛም አለን ሙዚቃ መንፈስ የሚያነቃ፤” እያለ ባህላዊ መሣርያዎቹን “ከበሯችን፣ ክራራችን፣ እምቢልታችን፣ መለከታችን፣ በገናችን” እያለ ድምፃቸውን እያሰማ ሲያስተዋውቅ የነበረው በ1950ዎቹና 60ዎቹ የነበረው ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ ነበር፡፡

Read more...

Page 3 of 41