ምረቃ
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር አባል የሆኑት አቶ ዓለማየሁ ዘውዴ “ንስሐ” በሚል ርእስ ያሳተሙት መጽሐፍ መጋቢት 3 ቀን 2003 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አዳራሽ ደራስያን፣ የሥነጽሑፍ ወዳጆችና የተለያዩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት ያስመርቃሉ፡፡
ኪንና ባህል - Life & Art
ምንየት?
የካፋ ቁሳዊ ቅርስ- በቦንጋ ሙዚየም
በአዲሱ ዘገየ
እንደጎብኚም እንደአጥኚም ሆነን ወደ ካፋ ( በቀድሞ አጠራሩ ከፋ ያልነው) ዞን ዘለቅን፤ ካፋ ዞን በደቡብ ሕዝቦች ብሔርና ብሔረሰቦች ክልል ያለ ዞን ሲሆን ዋና ከተማዋ ቦንጋ፣ የብሔረሰቡ ቋንቋ ካፊኖኖ ይሰኛል።
የራስ ተፈርያን ፌስቲቫል ለሦስት ቀናት ይካሔዳል

‹‹ኤክሰደስ!›› በሚል መጠርያ በራስ ተፈርያን ዙርያ የሚያጠነጥን በታሪክ፣ ባህል እና ሙዚቃ ላይ ያተኮረ የሦስት ቀናት ፌስቲቫል በመጋቢት ውስጥ እንደሚካሔድ አዘጋጁ አስታወቀ፡፡
‹‹ሰው ለሰው›› የቴሌቪዥን ድራማ ለአንድ ዓመት ይታያል
በጋዜጣው ሪፖርተር
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለ52 ተከታታይ ሳምንት የሚታይ ‹‹ሰው ለሰው›› የተሰኘ አዲስ የቴሌቪዥን ድራማ ማዘጋጀቱን ኢትዮ ኢንተር ኢጁኬት ፕሮሞሽን አስታወቀ፡፡
Read more...
በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለ52 ተከታታይ ሳምንት የሚታይ ‹‹ሰው ለሰው›› የተሰኘ አዲስ የቴሌቪዥን ድራማ ማዘጋጀቱን ኢትዮ ኢንተር ኢጁኬት ፕሮሞሽን አስታወቀ፡፡
ገፀ ባሕርያትና ማንነት
በምሕረት አስቻለው
ከልጅነት ጀምሮ ለኪነ ጥበብ የተለየ ስሜት ነበረው፡፡ አርቲስት ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) ቴአትር የጀመረው ከቢንያም ወርቁና ከቡድኑ ጋር እንደሆነ ይናገራል፡፡
በተፈጥሮ ማኔጅመንት ላይ የተከናወነው ሥራ ቅርሶችን ከአደጋ አለማዳኑ ተጠቆመ
በታደሰ ገብረ ማርያም
በአካባቢ መጎሳቆል፣ በድህነት እና በዓለም የሙቀት መጠን መጨመር ሳቢያ የተፈጥሮና ባህላዊ ቅርሶቻችን ለአደጋ መዳረጋቸውን አቶ ጃራ ኃይለ ማርያም የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡
Read more...
በአካባቢ መጎሳቆል፣ በድህነት እና በዓለም የሙቀት መጠን መጨመር ሳቢያ የተፈጥሮና ባህላዊ ቅርሶቻችን ለአደጋ መዳረጋቸውን አቶ ጃራ ኃይለ ማርያም የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡
More Articles...
Page 4 of 41

በሔኖክ ያሬድ
በሔኖክ ያሬድ