
በሔኖክ ያሬድ
ጀግኖቹ የኢትዮጵያ አባት አርበኞች የአገሪቷን ነፃነት በማስከበር ረገድ የፈጸሙት ተጋድሎ በምልዓት እንዲጻፍ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ጥሪ አቀረበ፡፡
ኪንና ባህል - Life & Art
የአርበኞች ታሪክ በምልዓት እንዲጻፍ ማኅበሩ ጥሪ አቀረበ
‹‹ፍሪ ዘ ጃዝ›› ኮንሰርት እየተካሔደ ነው
ኢትዮጵያውያንና የባሕር ማዶ ሙዚቀኞች የተሳተፉበት ‹‹ፍሪ ዘ ጃዝ›› የተሰኘ ኮንሰርት ባለፈው ሰኞና ማክሰኞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ቀረበ፡፡
ምሥጢረኛው ባለቅኔ - የጸጋዬ ገብረ መድኅን ‹‹አዋሽ››
ቅንብር፣ በሔኖክ ያሬድ
ባለቅኔውና ጸሐፌ ተውኔቱ ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን (1928-1998) በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ሁነኛ ስፍራ አላቸው፡፡ በአማርኛና በእንግሊዝኛ በጻፏቸው ልጨኛ (ማስተርፒስ) ሥራዎቻቸውም ግኑን ናቸው፡፡
ፔንዱለም አስቂኙ የፍቅር ፊልም
በጥበበሥላሴ ጥጋቡ
በሥርየት ፊልም ታዋቂነትን ያተረፈው ቶማስ ጌታቸው ፔንዱለም ያለውን አዲሱን ፊልሙን መጋቢት 4 ቀን 2003 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ ያስመርቃል፡፡
በኢራን አብዮት አጋጣሚ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅት ቀረበ




በጥበበሥላሴ ጥጋቡ
የኢራን አብዮት 32ኛ ዓመት በዓልን ምክንያት ያደረገ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅት ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚገኘው ኢራን ኤምባሲና በብሔራዊ ቴአትር ተካሔደ፡፡
የካርቱኑ ዐውደ ርዕይ
መሰንበቻውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አርት ጋለሪ እስከ የካቲት 4 ቀን 2003 ዓ.ም. ድረስ የዘለቀና በታዋቂ ኢትዮጵያውያን ላይ የተመሠረተ የካርቱን ምስል ዐውደ ርዕይ አቅርቦ ነበር፡፡
‹‹ፍቅር በአፍሪካም፣ በአውሮፓም ያው ፍቅር ነው››
‹‹የፍቅረኞች ቀንን አከብራለሁ፡፡ ስጦታ መለዋወጥ፣ ወንዶችም ለፍቅረኞቻቸው ለዚያች ቀን የተለየ እንክብካቤ ቢያደርጉ ምንም አይደል፡፡
ቫለንታይን እና ግጥም

በሔኖክ ያሬድ
የነገው ሰኞ፣ የካቲት 7 ቀን 2003 ዓ.ም. በዓለም ዙርያ የቅዱስ ቫለንታይን ቀን - የፍቅረኞች ቀን ተብሎ ይከበርበታል፡፡
ናቲ ማን በአዲስ አልበም
በጥበበሥላሴ ጥጋቡ
“አምሮኝ” እና “አዲስ ቀን” በሚሉት ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቀው ናትናኤል አያሌው ወይም በመድረክ ስሙ ናቲ ማን፣ የመጀመርያውን አልበም በቅርቡ ይለቃል፡፡
More Articles...
Page 5 of 41


