Thursday, May 23rd

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ኪንና ባህል - Life & Art

መተጫጨት በቀቤና

E-mail Print PDF

Courtship(በጋዜጣው ሪፖርተር)

በቀቤና ብሔረሰብ ማህበራዊ ህይወት ውስጥም ትልቁን ስፍራ ይዞ የሚገኘው ጋብቻ ነው፡፡

Read more...

ክብር ለኪነ ጥበብና ባህል

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

(በሔኖክ ያሬድ)

Ato YitbarekDr. Antenehመሰንበቻውን በኅዳር መንደርደሪያ ላይ በአገር ፍቅር ቴአትር አዳራሽ አንድ ለየት ያለ የጥበባትና ባህል ማዕድ ያቀፈ ዝግጅት ተዘጋጅቶ ነበር፡፡

Read more...

"የማለዳ ሸክም" እና "ውርስ" ለንባብ በቁ

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

(በሔኖክ ያሬድ)

Dr. Nigusse Teferaፖፕሌሽን ሚዲያ ሴንተር በሴቶችና ሕጻናት ጤናና ሕይወት ላይ ጉዳት በሚያሳድሩ ማኅበራዊ ችግሮች ዙሪያ ታሪኮችን ለማሳተም ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡

Read more...

ተስፋዬ አበበ የኪነጥበባት በጎአድራጎት ማኅበርን ለማቋቋም ጥረት ተጀመረ

E-mail Print PDF
User Rating: / 8
PoorBest 

በጋዜጣው ሪፖርተር

ደራሲና አዘጋጅ ተስፋዬ አበበ ላለፉት 36 ዓመታት፣ በተስፋዬ አበበ ተጓዥ የቲያትር ማደራጃ፣ ስመጥር ተዋንያንንና ድምጻውያንን በማፍራት፣ ለአገሪቱ ኪነ ጥበብ እያበረከቱ ያሉት ታላቅ አስተዋጽኦ፣ ዘላቂነት ባለው መንገድ እንዲቀጥል ለማድረግ የኪነጥበባት በጎአድራጎት ማኅበርን ለማቋቋም በሂደት ላይ መሆኑን አደራጅ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡

Read more...

የባለ "የአስራ ሦስት ወር ጸጋ"ው ክፍለየሱስ

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

በሔኖክ ያሬድ

ስመ ጥሩ ድምፃዊው ጥላሁን ገሠሠ በተለይ ከሚታወቅባቸው ዘፈኖቹ
"በፀሐይ ብርሃን ደምቃ ክረምትና በጋ
የትውልድ ሀገሬ ያላት የ13 ወር ጸጋ
ወግና ልማዳችን የወረስነው ከአበው
የዐውዳመቱ ትዝታ አይጠፋም ሕያው ነው፡፡"

Read more...

Page 41 of 41