Tuesday, May 21st

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ኪንና ባህል - Life & Art

ምን የት?

E-mail Print PDF

ውይይት
በሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ክበብ ዛሬ፣የካቲት 6 ቀን 2003 ዓ.ም. በአምስት ኪሎ፣

Read more...

ባለቅኔዋ ጂጂ በግዮን

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

(በምሕረት አስቻለውና በጥበበሥላሴ ጥጋቡ)

“ለአሥር ዓመታት የጂጂን ዘፈኖች አዳምጫለሁ፡፡ ነገር ግን በዚህ የመጀመርያ የአገር ውስጥ ኮንሰርቷ በአካል እሷን እየተመለከቱ ዘፈንዋን ማድመጥ የሚገርም ስሜት ፈጥሮብኛል፡፡

Read more...

ኢትዮጵያ ረቂቅ (መንፈሳዊ) ቅርሶቿን በዓለም ቅርስነት የምታስመዘግበው መቼ ነው?

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በሔኖክ ያሬድ


የጥር ወር በመጣ ቁጥር የዓለም ቱሪስቶች ዓይንና ቀልብ የሚሳበው ወደ ኢትዮጵያ ነው፡፡

Read more...

የሕወሓት ታሪክ በሙሴ ፊልም

E-mail Print PDF

በጥበበሥላሴ ጥጋቡ


መሐሪ ተክሌ በበረሃ ስሙ ሙሴ በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ውስጥ ስሙ ጐልቶ ይሰማል፡፡

Read more...

የዓለም አፈጣጠር እምነት - በአርብቶ አደሮች

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በሔኖክ ያሬድ

13ኛው አገር አቀፍ የአርብቶ አደሮች ቀን ጥር 17 እና 18 ቀን 2003 ዓ.ም. በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ተከብሯል፡፡

Read more...

ጂጂ ኮንሰርት ልታቀርብ ነው

E-mail Print PDF

በጥበበሥላሴ ጥጋቡ

 

ከአሥራ አራት ዓመታት የውጭ ቆይታዋ በኋላ ታዋቂዋ ዘፋኝ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ቅዳሜ፣ ጥር 28 ቀን 2003 ዓ.ም. በግዮን ሆቴል ኮንሰርቷን ታቀርባለች፡፡ ሔለን በርሔም ትሳተፍበታለች፡፡

Read more...

ባለማንዶሊኑ አየለ ማሞ - 50 ዓመት በካሊፕሶ

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

በኢትዮጵያ ማንዶሊን የተሰኘውን የሙዚቃ መሣርያ በግንባር ቀደምነት በመድረክ ላይ በመጫወት ያስተዋወቀው ሙዚቀኛው አየለ ማሞ ነው፡፡

Read more...

የሲኒማ ቤቶቻችን ነገር

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በምሕረት አስቻለውና በጥበበሥላሴ ጥጋቡ

‹‹የመንግሥት ሲኒማ ቤቶችን ስመለከት እንዲያው ሥራ ለሌላቸው ሰዎች የተሠሩ ይመስላሉ፡፡

Read more...

ጥምቀት በደቡብ አፍሪካ

E-mail Print PDF

ክንፈ ገብርኤል - ከደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ

የዘንድሮን ጥምቀት በዓል በደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ በጆሐንስበርግ ለማክበር ዕድሉን አግኝቼ ነበር፡፡

Read more...

ሮዝ መጽሔት ‹‹አዲስ ጉዳይ›› ልትባል ነው

E-mail Print PDF

በጋዜጣው ሪፖርተር

በሮዝ አሳታሚ በየ15 ቀኑ ቅዳሜ ለአንባብያን ትደርስ የነበረችው ሮዝ መጽሔት፣ ስያሜዋን በመለወጥ ‹‹አዲስ ጉዳይ›› እንደምትባል አሳታሚ ድርጅቱ አስታወቀ፡፡

Read more...

Page 6 of 41