Saturday, May 25th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ኪንና ባህል - Life & Art

የቆዳ ልብስ ፋሽን ትርዒት በመስክ ላይ ቀረበ

E-mail Print PDF

 

በብሩክ ገብረመድህን

በዲዛይነር ኤልያስ አሰፋ የተዘጋጀ የአፍሪካ የቆዳ ምርት ደሴት በእንግሊዝኛው “The Africa Leather Isle”, የተሰኘ የመስክ ላይ ፋሽን ትርኢት በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ቅጥረ ግቢ ባሳለፍነው ሐሙስ ጥር 5 ቀን 2003 ዓ.ም. ቀረበ፡፡

Read more...

ምንየት?

E-mail Print PDF

ሀ) የመጽሐፍ ውይይት
ቀን፣ ጥር 8 ቀን 2003 ዓ.ም.
ቦታ፣ ብሔራዊ ሙዚየም
ሰዓት፣ ከቀኑ 8
ርእስ፣ “አሊ ሀበሺ የኤደኑ ባልደረባ”፣
የደጃች ግርማቸው ተ/ሐዋርያት መጽሐፍ

Read more...

‹‹ታስፈልገኛለህ››

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

በጥበበሥላሴ ጥጋቡ

በአሁኑ ጊዜ ተደማጭነትና ታዋቂነትን ካገኙ ድምፃውያን ተርታ የምትሰለፈው ሔለን በርሔ ነች፡፡ በቅርቡ ያወጣችው ‹‹ታስፈልገኛለህ›› አልበም በታክሲዎች፣ በሙዚቃ ቤቶችና በአዲስ አበባ ክለቦች በብዛት ይሰማል፡፡

Read more...

‹‹ላም አለኝ ....›› ፊልም ተመረቀ

E-mail Print PDF

በብርቱካን ፈንታ

ከዚህ ቀደም በሠራችው ‹‹እንቆቅልሽ›› በተሰኘው ፊልሟ የምትታወቀው ደራሲና ዳይሬክተር ቤዛ ኃይሉ፣ አሁን ደግሞ ‹‹ላም አለኝ...›› የተሰኘውን ሁለተኛውን ፊልሟን ከትናንት በስቲያ በዓለም ሲኒማ አስመረቀች፡፡

Read more...

ምዕራቡም ምሥራቁም ያከበሩት ታኅሣሥ 29 ፨ ዲሴምበር 25

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በሔኖክ ያሬድ

ከትናንት በስቲያ ኢትዮጵያና በዓለም ዙርያ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን የገና (ልደት) በዓልን አክብረዋል፡፡

Read more...

በዓል በኮንዶሚኒየም

E-mail Print PDF

በምዕራፍ ብርሃኔ

‹‹ዓምና ገናን ያከበርኩት ከምወዳቸውና ቢያንስ ለ30 ዓመታት አብሬአቸው ከኖርኩት ጎረቤቶቼና ጓደኞቼ ጋር ነበር፤›› ያሉን የ65 ዓመቷ ወ/ሮ አበራሽ ሰይፈ ሚካኤል ናቸው፡፡

Read more...

ምን የት?

E-mail Print PDF

ዝክረ ቆንጂት ዛሬ ይደረጋል

(በጋዜጣው ሪፖርተር)

በኢትዮጵያ የሴቶች ማኅበራት ቅንጅት፣ በቅርቡ ያረፉትን ዶክተር ቆንጂት ፈቃደን የሚዘክር መሰናዶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ፣ ጥር 1 ቀን 2003 ዓ.ም.፣ በ8 ሰዓት ያካሒዳል፡፡

Read more...

የገመና ሽልማት ብዥታዎች

E-mail Print PDF

በምሕረት ሞገስ

ለ 52 ሳምንታት በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) ሲተላለፍ የሰነበተው ገመና ድራማ፣ በይዘቱና በማኅበራዊ ፋይዳው ኅብረተሰቡን ሲያነጋግር እንደሰነበተ ሁሉ፤ የድራማው የመጀመርያ ክፍል ባለቀበትና የሁለተኛው ዙር መጀመር ዋዜማ ላይ በሕዝብ ድምፅ ለተዋናዮቹ የተሰጠው ሽልማት ብዥታዎችን ፈጥሯል፤ መነጋርያም ሆኗል፡፡

Read more...

ዶ/ር ቆንጂት ፈቃደ

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

በሔኖክ ያሬድ

 

‹‹እናትና አባቴ ድኸው ያደጉበት
ካያት ከቅድመ አያት የተረካከቡት
አፈር የፈጩበት ጥርስ የነቀሉበት

Read more...

ትናንት በበጋ መግቢያ የፀሐይ ግርዶሽ ታየ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በሔኖክ ያሬድ

ትናንት ታኅሣሥ 26 ቀን 2003 ዓ.ም. በጀመርነው የበጋ ወቅት አጋጣሚ፣ በአዲስ አበባ ሰማይ ቀትር የፀሐይ ግርዶሽ ታየ፡፡

Read more...

Page 8 of 41