Saturday, May 25th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ኪንና ባህል - Life & Art

ጎንደር ጥምቀትን በካርኒቫል ደረጃ ልታከብር ነው

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በሔኖክ ያሬድ

ዓመታዊው የጥምቀት በዓል ለመጀመርያ ጊዜ በጎንደር በካርኒቫል ደረጃ ለአምስት ቀናት እንደሚከበር የጎንደር ባህልና ቱሪዝም መምርያ አስታወቀ፡፡

Read more...

ብዙ አድናቂዎች ያልሰሙት የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በጥበበሥላሴ ጥጋቡ

ታዋቂው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ (ቴዎድሮስ ካሳሁን) ኮንሰርቱን ቅዳሜ ታኅሣሥ 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በአሊዜ ክለብ አቀረበ፡፡

Read more...

አትሌቱ የባሀማስ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል አሸናፊ ሆነ

E-mail Print PDF

(በጋዜጣው ሪፖርተር)

በጀግናው የሁለት ኦሊምፒክ ማራቶን አሸናፊ አበበ ቢቂላ የሕይወት ታሪክ ላይ ተመሥርቶ የተሠራው አትሌቱ ፊልም የባሀማስ ዓለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል አሸናፊ ሆነ፡፡

Read more...

የብሔራዊ ቴአትር የቴአትር አስተባባሪ ‹‹በዓባይ ወይስ ቬጋስ›› ምክንያት ሥራቸውን ለቀቁ

E-mail Print PDF

- ለምርቃቱ ሲባል ህንደኬ ቴአትር ተሰርዟል

በጥበበ ሥላሴ ጥጋቡ

ዛሬ እሑድ ታኅሣሥ 10 ቀን 2003 ዓ.ም. በቴዎድሮስ ተሾመ ፕሮዲውስ የተደረገው ፊልም ዓባይ ወይስ ቬጋስ በ7 ሰዓት በብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡

Read more...

ዝ መጽሐፍ ‹‹የእንስሳት ዐመፅና ድርድር ከሰው ሰውኛ ሥርዓት ጋር››

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

በምሕረት ሞገስ

በመንግሥት የሥልጣን ጥያቄ፣ በፖለቲካ ድርጅቶች መካከል በየጊዜው የሚካሔድ የ‹‹እኔን ምረጡኝ›› አታካች የፕሮፓጋንዳ ቅስቀሳ ዘመቻ፣ ‹‹የእንስሳት ዐመፅና ድርድር፣ ከሰው ሰውኛ ሥርዓት ጋር›› የሚለውን መጽሐፍ ለመጻፍ እንዳነሣሣቸው የመጽሐፉ ደራሲ አጥናፍ ሰገድ ይልማ ይናገራሉ፡፡

Read more...

የሆስቴሷ የታኅሣሥ ግርግር ትዝታ

E-mail Print PDF
User Rating: / 2
PoorBest 

ስለፈራን እጃችንን ልንሰጥ አስበን ነበር

በጋዜጣው ሪፖርተር

ከ50 ዓመት በፊት ታኅሣሥ 5 ቀን 1953 ዓ.ም. እነ ብርጋዲየር ጀኔራል መንግሥቱ ንዋይ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን መንግሥት ለመገልበጥ ሙከራ አድርገው መክሸፉ ይታወሳል፡፡

Read more...

ዘመቻ ነጠላ ዜማ መቼ ይቋጭ ይሆን?

E-mail Print PDF
User Rating: / 4
PoorBest 

በምዕራፍ ብርሃኔ

ሙዚቃዎች ተሠርተው ያለቁ ነገር ግን ለሕዝብ ጆሮ ያልበቁ አልበሞች አሉ፡፡ አልበሞቻቸውን ወደ ሙዚቃ አፍቃሪ ጆሮ ማድረስ ያልቻሉ ነገር ግን ሥራዎቻቸውን ቀደም ብለው ካጠናቀቁ አርቲስቶች ውስጥ አስቴር አወቀ፣ ሸዋንዳኝ ኃይሉ፣ ኃይልዬ ታደሰ ይገኙበታል፡፡

Read more...

‹‹ጃንደረባው›› . . .

E-mail Print PDF

በጥበበሥላሴ ጥጋቡ

‹‹ጃንደረባው›› የሚል አዲስ ፊልም ዓርብ፣ ታኅሣሥ 1 ቀን 2003 ዓ.ም. በዓለም ሲኒማ ተመረቀ፡፡ በምሕረተአብ ሀብቴ ፀሐፊነት፣ ዳይሬክተርነትና አዘጋጅነት የቀረበው ፊልሙ ሮማንቲክ ኮሜዲ /የፍቅር አስቂኝ ፊልም/ ይዘት አለው፡፡

Read more...

አካማኖየ - የጌዴኦ ንግሥት

E-mail Print PDF

(በሔኖክ ያሬድ)

በደቡብ ክልል የሚገኘው የጌዴኦ ዞን ማስታወቂያና ባህል መምርያ በቅርቡ ያሳተመው ‹‹የጌዴኦ ብሔር ታሪክ›› መጽሐፍ በአምስት ጸሐፍያን የተዘጋጀ ሲሆን፣ የብሔሩን ባህላዊና ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ታሪክ ተተንትኖበታል፡፡

Read more...

‹‹ይሄ ታሪክ የሕዝብ ታሪክ ነው፤ ብናልፍም ለነገው ትውልድ መቀጠል አለበት›› አቶ ሽመልስ ደስታ

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

(በጥበበሥላሴ ጥጋቡ)

ዓለም አቀፍ የፎቶ ኤግዚቢሽን ‹‹አዲስ ፎቶ ፌስት 2010›› የተለያዩ ፎቶግራፎችን ሥራዎች በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ፣ በብሔራዊ ቴያትር ጋለሪ፣ በጀርመን የባህል ማዕከል፣ በገብረ ክርስቶስ ደስታ ማዕከል እና በብሔራዊ ሙዚየም ከኅዳር 28 እስከ ታኅሣሥ 2 ቀን 2003 ዓ.ም. ድረስ ለዕይታ በቅቷል፡፡

Read more...

Page 10 of 41