ፍሬ ከናፍር - Fere Kenafir
ፍሬ ከናፍር
‹‹ባለፈው ሳምንት ዓለም ስለመላው ሱዳናውያን ሰላምና ልምላሜ ያለውን ተስፋ አድሷል፡፡ ይህም የአሜሪካ ሕዝብ ሲናፍቀው የነበረ ነው፡፡››
ፍሬ ከናፍር
‹‹የኢትዮጵያ ባለሀብት ከደርግ ውድቀትና ከኢሕአዴግ መምጣት ጋር የተፈጠረ ነው፡፡ ኢሕአዴግ ባለሀብቱን እንደ ራሱ ውጤት ያየዋል፡፡ በመሆኑም ውጤቱ ሥርዓት ይዞ ሲያየው ደስ ይለዋል፡፡ ሥርዓት ከሌለው ግን የራሱ ውጤት በመሆኑ ቆርጦ አይጥለውም፡፡ የጎበጠውን ያቀናል እንጂ፡፡››
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ በገና 2003 ዓ.ም. ዋዜማ፣ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ የተናገሩት
ፍሬ ከናፍር
ፍሬ ከናፍር
ፍሬ ከናፍር
‹‹ኢትዮጵያ ፌዴራሊዝምን በመከተሏ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰላምን አረጋግጣለች፤ ፈጣን ዕድገትም አስመዝግባለች፤ ይህም በተግባር እና በተጨባጭ ተረጋግጧል፡፡››
የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ፣ አምስተኛው ዓለም አቀፍ የፌዴራሊዝም ጉባዔ ታኅሣሥ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሚሌኒየም አዳራሽ ሲከፈት ከተናገሩት፡፡
ፍሬ ከናፍር
‹‹ብዝሀነታችን የልዩነታችንና የመፋለሳችን ምልክት ሳይሆን፤ የአንድነታችንና የጥንካሬያችን መገለጫ በመሆኑ፣ ብዝሀነትን ለማስተናገድ ፌዴራሊዝም ተመራጭ ሥርዓት ነው፡፡››
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ የሚከበረውን 5ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል፣ እንዲሁም በቅርቡ የሚካሔደውን 5ኛው የዓለም ፌዴራሊዝም ጉባዔ አስመልክቶ ለኅብረ ብሔር መጽሔት ከተናገሩት
More Articles...
Page 2 of 7



‹‹አፄ ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ የሚበለጽግበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ለእንግሊዟ ንግሥት ቪክቶርያ