Sunday, May 26th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ፍሬ ከናፍር - Fere Kenafir

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF

‹‹በእዚህ መሐል እውቅና ልሰጣቸው የምፈልጋቸው ሰዎች አሉ፡፡ እውቅና መስጠት አስፈላጊ ስለሆነ ነው፡፡

Read more...

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF

‹‹ፈጣን ልማት ከመጀመሩ በፊት ሻዕቢያን ለመመከት በተገደድንበት ወቅት ከብሔራዊ ገቢያችን ቢያንስ 10 በመቶ የሚሆነውን ለመከላከያ በጀት ማዋል ነበረብን፡፡

Read more...

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF

‹‹ባለፉት አምስት ዓመታት አገሪቱ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገትን በማረጋገጥ፣ ማኅበራዊ ልማትን በማፋጠንና ዴሞክራሲያዊ መንግሥትን እውን በማድረግ ረገድ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ለውጥ ማስመዝገብ ችላለች፡፡››

Read more...

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF

‹‹በቦትስዋና አሁን በሥልጣን ላይ ያለው ፓርቲ ያለማቋረጥ ከ44 ዓመታት በላይ በሥልጣን ቆይቷል፡፡

Read more...

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF

«ኢትዮጵያውያን መደነስ ይችላሉ፤ ኢትዮጵያውያን ከማንም በተሻለ ፍጥነት መሮጥ ይችላሉ፤ አሁን ደግሞ ማኅበራዊ ኃላፊነትን የያዘ፣ ከዕለት ተዕለት ሕይወት ጋር የተያያዘና የኢትዮጵያን የበለጸገ ታሪክ፣ ሃይማኖታዊ መቻቻልና ብዙኀነትን የሚያሳይ ፊልም መሥራት እንደሚችሉ አሳይተዋል፡፡»

Read more...

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF

"ፓርላማ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩ በራሱ አንድ ትልቅ ነገር ነው፡፡ የፓርላማን ሥራ ይሠራል ማለት ግን ፍጹም የማይቻል ነው፡፡ ፓርላማም በአፄ ኃይለ ሥላሴ ጊዜም ነበር፡፡ እኛ ያሻሻልነው ምንድን ነው? ፓርላማ ስንገባ ልክ እንደተራ ሰው ተበርብረን፣ ቀበቶ አውልቀን፣ እንደ ተጠርጣሪ ነው የምንታየው፡፡

Read more...

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF

"በኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓቱ በሚተካኩ በርካታ ፓርቲዎች መካከል ሳይሆን፣ አንድ አውራ ፓርቲ በሥልጣን ላይ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲሆን [ተደርጓል፡፡]" በአሁኑ ጊዜ የአውራ ፓርቲ መድበለ ፓርቲ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በመሆኑም ወደ ተተካኪ ፓርቲዎች ሥርዓት [አልተሸጋገረም፡፡]"

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
ሰኔ 28 ቀን 2002 ዓ.ም.
ካወጣው መግለጫ የተወሰደ

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF

"እነኚህ ጀግኖች ከብዙ ሀገር ሠራዊት መካከል፣ ፣የጓደኛዬን ሬሳ አላስነካሁም፤ ጓደኛዬንም አላስማረክሁም፤፣ ብሎ አፉን ሞልቶ የሚናገር ከቃኘው ሻለቃ በስተቀር አንድም ጦር አልነበረም፡፡ እያንዳንዱን ቁስለኛቸውን፣ እያንዳንዱን አጥንቱ የደቀቀውን የጓደኛቸውን ሬሳ ሳያስማርኩ ጦርነቱን የፈጸሙት ኢትዮጵያውያን ብቻ ናቸው፡፡

Read more...

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF

"ውጤቱ የመራጩ ሕዝብ ነው፡፡ ፍርዱ የሕዝቡ ነው፤ የሕዝቡን ፍርድ፣ የሕዝቡን ውሳኔ በጸጋ መቀበል የያንዳንዱ ዜጋ ግዴታ ነው፡፡"
ፕሮፌሰር መርጋ በቃና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ፣ ሰኔ 14 ቀን 2002 ዓ.ም. የዘንድሮውን ምርጫ ውጤት በገለጹበት ጊዜ የተናገሩት፡፡

ፍሬ ከናፍር

E-mail Print PDF

"ሚስተር ተሰማ (ይድነቃቸው) ለተጨቆነው የደቡብ አፍሪካ ሕዝብ የጥንካሬ ምንጭ ነበሩ፡፡ በአፓርታይድ ስፖርት ላይ ያካሄዱት ዘመቻ የእኛን የደቡብ አፍሪካውያንን ሞራል ከፍ አድርጎታል፡፡

Read more...

Page 4 of 7