Monday, May 20th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ፍሬ ከናፍር - Fere Kenafir

ፍረ ከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

"ለሁላችን አስፈላጊ የኾነ ጉባኤ ነው፡፡ ደዌያችን መለያየት ነው፤ መንቀፍ፣ ማቃለል ከክርስትና ውጭ የኾነ ነገር ነው፤ መስመሩን ጠብቀን መሄድ አለብን፡፡ በፍቅር፣ በመከባበር ሳይሆን፤ መነቃቀፍና ጥላቻ ያለበት ነገር ብዙ አልፏል፡፡ ተፋቀሩ፤ ተዋደዱ፤ እንላለን፡፡"

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF

"ኢትዮጵያ በወረቀት ምዕራብ አውሮፓን፣ በተግባር ደግሞ ቻይናን ሆናለች"

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF

"የመንግሥት ሥልጣን መሠረቱ በምርጫ የሚገለጽ የሕዝብ ፈቃድ መሆን ይኖርበታል"

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF

"ዕድሜና ደረጃ ሳይገድበው በሁሉም ልብ ውስጥ የነገሠ የጋራ ንጉሥ አለን፤ እርሱም ጥላሁን ገሠሠ ነው፡፡

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

"የኢትዮጵያ አርሶ አደር ጥቅሙ ወደ ሌላ አልፎ እንዳይሄድ በሕገ መንግሥት መብቱ ተገድቧል፡፡ በዚሁ ሕገ መንግሥት፣ ሕዝቦች የመገንጠል መብታቸው ሲከበር መገንጠል ረስለማይፈልጉሪ ሕጉን አካተነዋል ትላላችሁ፡፡

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 7
PoorBest 

" . . በየነ ጴጥሮስ ተሳስቷል እንበል፤ ስዬ ተሳስቷል እንበል፤ ቡልቻ ተሳሳቱ እንበል፤ መረራ ተሳስቷል እንበል፡፡ መድረክ ቢያሸንፍ፤ በየነ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ስዬ መከላከያ ሚኒስትር፣ መረራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ቡልቻ ፕሬዚዳንት ቢሆኑ፤  እነዚህን ሰዎች እንዴት ትጠይቃቸዋለህ?"

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF

"እናንተ ዛሬ እናት አገራችሁን ወክላችሁ፣ በጣም እሩቅ አገር በመሄድ ወታደራዊ ግዳጃችሁን እንድትወጡ የተደረገው፣ በአገራችን እንደምናውቀው ለነጻነታችን ባደረግነው ተጋድሎ ብቻ ተወስነን የምንቀር ሳይሆን፤ የእያንዳንዱን ሰው ነጻነት ሊያስከብር፣ በጣም ለተቀደሰ ዘመናዊና ዓለም አቀፋዊ ፕሪን ስፕል የምንደግፍ በመሆኑ፣ አገራችሁንና ሕዝባችሁን ወክላችሁ እንድትዘምቱ ተደርጓል፡፡"

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF

"... በኢትዮጵያ ምርጫ በመጣ ቁጥር፣ አገራችንን በቀለም አብዮት ለማተራመስ የሚደረገው ሙከራም ሆነ፣ ኢትዮጵያን ለውጭ ኃይሎች ባደሩ ተላላኪዎች እንደልብ የማሽከርከር ዕድል ከቶውንም አይሰምርም፡፡"
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት፣ ለሂውማን ራይትስ ዎች ሪፖርት ምላሽ በትናትናው ዕለት ካወጣው መግለጫ የተወሰደ፡፡

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF

"በምርጫውና በውድድሩ ሂደት ሰዶ ማሳደድ ውስጥ መግባት አንፈልግም፡፡ ይኽን ወንጀል ፈጽመሃል፤ ይኽን ሕግ ጥሰሃል፤ ይኽን አድርገሃል፤ ብለን ሰዶ ማሳደድ ውስጥ መግባት አንፈልግም፡፡ የምርጫውን ገጽታ ያበላሻልና፡፡ በተቻለ መጠን አሁን ታግሰን፣ ማስረጃውን ሰብስበን፣ በማስረጃው ላይ በመመሥረት ከምርጫው በኋላ ክስ ለመመሥረት እንሞክራለን"

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ መጋቢት 9 ቀን 2002 ዓ.ም ስለወቅታዊ ጉዳዮች ለሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች ከተናገሩት

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 13
PoorBest 

"ሕዝባችንን አስርበን የጦር መሣሪያ መግዛት ራስን እንደማጥፋት ይቆጠራል"
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣
የቢቢሲን ዘገባ ሲያስተባብሉ

Page 5 of 7