Wednesday, Jun 19th

English Version

Error
  • Error loading feed data.

ፍሬ ከናፍር - Fere Kenafir

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF

"ጠጅ መጠጣትና ጥሬ ሥጋ መብላት ሀበሻነቴን የሚያስነሣ ይመስለኛል"

 

ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ፣ "የዘመን ትሩፋት" በተሰኘውና የካቲት 27 ቀን 2002 ዓ.ም. በተመረቀው የሕይወት ታሪካቸው ዘጋቢ ፊልም ውስጥ የተናገሩት

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF


"ያገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልኩህ አይመስለኝም፡፡ አንተም እስካሁን አላስቀየምኸኝም፡፡ ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ፡፡ ጉልበት የሌለህ ለልጅህ፣ ለሚስትህ፣ ለሃይማኖትህ ስትል በኀዘን እርዳኝ፡፡

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

"በታሪክ አካሄድ ያየን እንደሆነ ሕያዋን ናቸው እንጂ ሙታን አይደሉም፡፡ እንዴ" አለ እየተባለ እኮ ሙቶ የሚኖር ሕዝብ ሞልቷል፡፡"

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ በቅርቡ በቤይሩት በአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ኢትዮጵያውያን ሥርዓተ ቀብር የካቲት 7 ቀን 2002 ዓ.ም. በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሲፈጸም ያሰሙት ቃለ ምዕዳን፡፡

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 5
PoorBest 

"በኤርትራ ጉዳይ ላይ ስህተት እንደሠራን እገነዘባለሁ፡፡ 

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF

"ወደፊትም ቢሆን ተጨባጭ የሆነ ነገር ይሠራል ብዬ አላምንም፡፡ ምክንያቱም በሊቀመንበርነት ጊዜዬ የተማርኩት ነገር ቢኖር የአፍሪካ የፖለቲካ መሪዎች ብቃትም ሆነ ቁርጠኝነት የላቸውም"፡፡

የሊቢያው ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ሙዓመር ጋዳፊ ጥር 24 ቀን 2002 በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን ለማላዊው ፕሬዚዳንት ባስረከቡበት ወቅት ያደረጉት ንግግር፡፡

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 1
PoorBest 

"ቸር አምላክ፣ የሙታኑን ነፍስ በመንግሥተ ሰማያት ያሳርፍልን፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ ደኅንነቱና በአገልግሎት ጥራቱ የአፍሪካ ኩራት ነው""

ጥር 16 ቀን 2002 ዓ.ም. ለ17 አጥቢያ በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ የወደቀውን የኢትዮጵያ አውሮፕላን ተከትሎ፣ አንድ አስተያየት ሰጪ ለሲቢሲ ኒውስ ከተናገሩት የተወሰደ፡፡

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF

"ታላቁን የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባመዛኙ የውጭ አገር ሰዎች ጽፈውት ለኢትዮጵያውያን ኅሊና የማይቆረቁር ውጤት ይገኛል፤ ማለት ዘበት መኾኑን በኅሊናችን መቋጠር ግዴታችን ይኾናል፡፡

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 11
PoorBest 

"ያኔም እንደተናገርኩት ግመሎች ውሃ የሚጠጡበት ካልሆነ በስተቀር ዓሰብ አገልግሎት የሚሰጥ አልሆነም፡፡"

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ በታህሣሥ 1 ቀን 2002 ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የአሰብ ወደብን በሚመለከት ተጠይቀው ከመለሱት

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 11
PoorBest 

Dr. Negaso"ኢሕአዴግ ጮሌ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን"

Read more...

ፍሬከናፍር

E-mail Print PDF
User Rating: / 3
PoorBest 

"የመንግሥት ሚዲያዎች ሁሉንም ፓርቲዎች በእኩልነትና በፍትሃዊነት በማገልገል ያደረጉት እንቅስቃሴ በወቅቱ ምርጫውን የታዘቡ የውጭ ታዛቢዎች ሳይቀሩ የመሰከሩለት ሃቅ ነው"

Read more...

Page 6 of 7