አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ
በምሕረት ሞገስ
ኢትዮጵያ ዓባይን ተከትላ በምታደርገው የሐይድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ ግንባታም ሆነ ተያያዥ የሆኑ ልማቶች ዓለማቀፍ ዕርዳታ እንዳይገኝ በግብፅም ሆነ ከግብፅ ውጭ የሚኖሩ ግብፃውያን ዓለማቀፉን ማኅበረሰብ ለማሳመን በሚያደርጉት ውትወታ የታወቁና ባብዛኛወም የሚሳካላቸው ናቸው፡፡
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ
በምሕረት ሞገስ
ኢትዮጵያ ዓባይን ተከትላ በምታደርገው የሐይድሮ ኤሌክትሪክ ግድብ ግንባታም ሆነ ተያያዥ የሆኑ ልማቶች ዓለማቀፍ ዕርዳታ እንዳይገኝ በግብፅም ሆነ ከግብፅ ውጭ የሚኖሩ ግብፃውያን ዓለማቀፉን ማኅበረሰብ ለማሳመን በሚያደርጉት ውትወታ የታወቁና ባብዛኛወም የሚሳካላቸው ናቸው፡፡
አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአሜሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ናቸው፡፡ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን እንዲሁም ከ1985 ዓ.ም. ጀምሮ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ ደረጃዎች የሠሩ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 12 ዓመት ያህሉን በስዊድንና በአሜሪካ በተለይም በዋሽንግተንና ሎስአንጀለስ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች አገልግለዋል፡፡
በጋዜጣው ሪፖርተር
በኢትዮጵያ የጤናውን ዘርፍ ለማሻሻል በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም በእነሱው የተመሠረቱ ድርጅቶች እያደረጉ ያለው ድጋፍ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡
በጋዜጣው ሪፖርተር
ትውልደ ኢትዮጵያዊውና የ‹‹ፒፕል ቱ ፒፕል›› መሥራች ዶክተር እናውጋው ማሐሪ ስላደረጉት ሰብዓዊ አገልግሎት ከኬንታኪው ገዢ ስቲቨን ኤል በሸሂር የክብር ሽልማት አገኙ፡፡
በምሕረት ሞገስ
“ኅብረተሰቡ አንዳንድ ጊዜ ስብሰባ ሲጠራ አለመሔድ፣ ስለጉዳዩ አለመጠየቅ ይታይበታል፡፡ ችግር ሲመጣ ደግሞ ጩኸቱን ያሰማል፡፡ ለምሳሌ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ስብሰባ ይጠራል፡፡
በምሕረት ሞገስ
በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር (ኢንሃፓ) ክፍለ አኅጉራዊ የካንሰር ሕክምና ማዕከል ለማቋቋም በጀመረው እንቅስቃሴ መሠረት ማዕከሉን በኢትዮጵያ ለመገንባት ከስምምነት ተደረሰ፡፡


በብርሃኑ ፈቃደ
ሦስት ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ ለበርካታ ዓመታት በውጭ አገር ኖረዋል፡፡ አሁንም በዚያው ነው የሚኖሩት፡፡
(በታደሰ ገብረማርያም)
ዶክተር ዳዊት መንግሥቱ ይባላሉ፡፡ በሩሲያ፣ በጀርመን፣ በአሜሪካና በእንግሊዝ በድምሩ ለ32 ዓመታት ያህል ኖረዋል፡፡
Page 1 of 7